Gubae

እረኛዬ

Eregnayie

ተከስተ ጌትነት · ምክንያቴ ብዙ ነው

Eregnayie is an Amharic mezmur (worship song) by Tekeste Getnet, from the album Mekniyatie Bezu New.

በለመለመ ፡ መስክ ፡ እኔን ፡ የሚመራኝ በዕረፍት ፡ ውኃ ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ የሚያሰማራኝ ስለ ፡ እኔ ፡ የሚያስብ ፡ ሚጠነቀቅልኝ የማይሰለች ፡ ወዳጅ ፡ ጌታ ፡ ይክበርልኝ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም በትርህ ፡ ምርኩዝህ ፡ እኔን ፡ ያፅናናኛል ከፊቴ ፡ ገበታ ፡ ተትረፍርፎ ፡ ቀርቧል በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ በዘይት ፡ ቀብተህ ታሳርፈኛልህ ፡ ፅዋዬን ፡ ሞልተህ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም ኢየሱስ ፡ እረኛዬ ፡ የሚያሳጣኝ ፡ የለም እጄን ፡ በእጆቹ ፡ ይዟል ፡ ለዘላለም ስለ ፡ ስሙ ፡ ብሎ ፡ በጽድቅ ፡ ይመራኛል በሞት ፡ ጥላ ፡ ባልፍም ፡ እሱ ፡ ያሳልፈኛል አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም በትርህ ፡ ምርኩዝህ ፡ እኔን ፡ ያፅናናኛል ከፊቴ ፡ ገበታ ፡ ተትረፍርፎ ፡ ቀርቧል በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ በዘይት ፡ ቀብተህ ታሳልፈኛልህ ፡ ጽዋዬን ፡ ሞልተህ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም በለመለመ ፡ መስክ ፡ እኔን ፡ የሚመራኝ በዕረፍት ፡ ውኃ ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ የሚያሰማራኝ ስለ ፡ እኔ ፡ የሚያስብ ፡ ሚጠነቀቅልኝ የማይሰለች ፡ ወዳጅ ፡ ጌታ ፡ ይክበርልኝ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም በትርህ ፡ ምርኩዝህ ፡ እኔን ፡ ያፅናናኛል ከፊቴ ፡ ገበታ ፡ ተትረፍርፎ ፡ ቀርቧል በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ በዘይት ፡ ቀብተህ ታሳርፈኛልህ ፡ ፅዋዬን ፡ ሞልተህ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም ኢየሱስ ፡ እረኛዬ ፡ የሚያሳጣኝ ፡ የለም እጄን ፡ በእጆቹ ፡ ይዟል ፡ ለዘላለም ስለ ፡ ስሙ ፡ ብሎ ፡ በጽድቅ ፡ ይመራኛል በሞት ፡ ጥላ ፡ ባልፍም ፡ እሱ ፡ ያሳልፈኛል አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም በትርህ ፡ ምርኩዝህ ፡ እኔን ፡ ያፅናናኛል ከፊቴ ፡ ገበታ ፡ ተትረፍርፎ ፡ ቀርቧል በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ በዘይት ፡ ቀብተህ ታሳልፈኛልህ ፡ ጽዋዬን ፡ ሞልተህ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tekeste Getnet

See all 64 songs by Tekeste Getnet