Gubae

ይዘልቃል

Yizelqal

ተከስተ ጌትነት · መጀመሪያ

Yizelqal is an Amharic mezmur (worship song) by Tekeste Getnet, from the album Mejemeriya.

ቸር ፡ነህና፡ አንተ ፍቅር ፡ ነህና፡ ኦሆ ቸር ፡ነህና ፡አባ በጎ ፡ነህና፡ ኦሆ ዛሬም ፡ላመስግንህ፡ እንደገና(x2) እቀኝልሀለሁ፡እንደገና(x2) ጥቂቱን፡ የሰው፡ ፍቅር፡ አይኔ ፡አይቶ፡ ሲደነቅ የፍቅር ፡መጀመሪያ ፡አንተ፡ እማ ፡እንዴት፡ ትልቅ ጥቂቱን ፡የሰው፡ መውደድ፡ አይኔ ፡አይቶ ፡ሲደነቅ የመውደድ፡ ጀማሪው፡ አንተ ፡እማ ፡እንዴት ፡ትልቅ ከባህር፡ ይዘልቃል፡ የፍቅርህ ፡ጥልቀቱ ኦሆ ራስህን ፡አሳንሰህ፡ ገብተሃል፡ በየቤቱ ኦሆ ከባህር፡ ይዘልቃል፡ መውደድህ፡ ጥልቀቱ ኦሆ በእየሱስ፡ በኩል ፡መጥተህ፡ ተገኘህ፡ በየቤቱ አቤት፡ ፍቅርህ ፡አቤት፡ ፍቅርህ አቤት ፡ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ አቤት ፡መውደድህ፡ አቤት ፡መዉደድህ አቤት፡ መውደድህ፡ አቤት፡ መዉደድህ አቤት፡ ትዕግስትህ፡ አቤት ፡ትዕግስትህ አቤት፡ትዕግስትህ፡ አቤት፡ ትዕግስትህ ወደድኩህ፡ወደድኩሽ ፡እያለ፡ ቃላት፡ እየቆለለ ሳይታሰብ፡ በድንገት ፡ከስፍራው፡ ገለል ፡ አለ በቆላ፡ ሆነ፡ በደጋ፡ በክረምትም፡ በበጋም ህያው፡ ነው ፡ያንተስ ፡ፍቅር፡ ይለወጣል፡ ብዬ፡ አልሰጋም ከባህር ፡ይዘልቃል፡ የፍቅርህ፡ ጥልቀቱ ኦሆ ራስህን፡ አሳንሰህ፡ ገብተሃል፡ በየቤቱ ኦሆ ከባህር ፡ይዘልቃል፡ መውደድህ፡ ጥልቀቱ በእየሱስ፡በኩል፡መጥተህ፡ ተገኘህ፡ በየቤቱ አቤት፡ ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ አቤት፡ ፍቅርህ፡ አቤት፡ ፍቅርህ አቤት፡ መውደድህ፡ አቤት፡መዉደድህ አቤት፡መውደድህ፡ አቤት፡መዉደድህ አቤት፡ትዕግስትህ፡ አቤት፡ ትዕግስትህ አቤት፡ትዕግስትህ፡ አቤት፡ ትዕግስትህ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tekeste Getnet

See all 64 songs by Tekeste Getnet