Gubae

ቅዱስ እግዚአብሔር

Qedus Egziabhier

ቃልኪዳን ጥላሁን · ለእግዚአብሔር ቀላል ነው

Qedus Egziabhier is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album LeEgziabhier Qelal New.

ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ንጹህ ፡ ፍፁም ፡ ነውር ፡ የሌለህ (፪x) አንተ ፡ ነውር ፡ የለህም አንተ ፡ እድፈት ፡ የለህም አንተ ፡ ጉድለት ፡ የለህም አንተ ፡ እንከን ፡ የለህም (፪x) አንተ ፡ ራስህ ፡ እውነት ፡ ነህ ምንም ፡ ውሸት ፡ የለብህ ኦ ፡ የለብህ (፪x) ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ንጹህ ፡ ፍፁም ፡ ነውር ፡ የሌለህ (፪x) አንተ ፡ ነውር ፡ የለህም አንተ ፡ እድፈት ፡ የለህም አንተ ፡ ጉድለት ፡ የለህም አንተ ፡ እንከን ፡ የለህም (፪x) ታድያ ፡ እኔ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ዎይ (፪x) አሁንስ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ዎይ (፪x) ጠቢብ ፡ በጥበቡ ፡ አይመካ ኃያልም ፡ በኃይሉ ፡ አይመካ ፍርድንና ፡ ጽድቅን ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ የሚያደርግ እርሱ ፡ መሆኑን ፡ በማወቁ ፡ ብቻ በዚያ ፡ ይመካ (፪x) አውቄያለሁና ፡ ጠንቅቄ ያላንተ ፡ ተስፋ ፡ እንደሌለኝ ያላንተ ፡ ተስፋ ፡ እንደሌለኝ (፪x) አንተን ፡ የታመነ ፡ ሰው ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሳይደምር/ሳይጨምር የተረጋገጠ ፡ ነው ፡ ፍጻሜው ፡ እንደሚያምር (፪x) ታድያ ፡ እኔ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ዎይ (፪x) አሁንስ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ዎይ (፪x) አዋቂው ፡ በዕውቀቱ ፡ አይመካ ጻድቁም ፡ በጽድቁ ፡ አይመካ ፀላይም ፡ በፀሎቱ ፡ አይመካ ጿሚዉም ፡ በመጾሙ ፡ አይመካ ፍርድንና ፡ ጽድቅን ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ የሚያደርግ እርሱ ፡ መሆኑን ፡ በማወቁ ፡ ብቻ በእርሱ ፡ ይመካ (፪x) ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ንጹህ ፡ ፍፁም ፡ ነውር ፡ የሌለህ (፪x) አንተ ፡ ነውር ፡ የለህም አንተ ፡ እድፈት ፡ የለህም አንተ ፡ ጉድለት ፡ የለህም አንተ ፡ እንከን ፡ የለህም (፪x) አንተ ፡ ራስህ ፡ እውነት ፡ ነህ ምንም ፡ ውሸት ፡ የለብህ ኦ ፡ የለብህ (፪x) ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ንጹህ ፡ ፍፁም ፡ ነውር ፡ የሌለህ (፪x) አንተ ፡ ነውር ፡ የለህም አንተ ፡ እድፈት ፡ የለህም አንተ ፡ ጉድለት ፡ የለህም አንተ ፡ እንከን ፡ የለህም (፪x) አንተ ፡ ራስህ ፡ እውነት ፡ ነህ ምንም ፡ ውሸት ፡ የለብህ ኦ ፡ የለብህ (፪x) ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ንጹህ ፡ ፍፁም ፡ ነውር ፡ የሌለህ (፪x) አንተ ፡ ነውር ፡ የለህም አንተ ፡ እድፈት ፡ የለህም አንተ ፡ ጉድለት ፡ የለህም አንተ ፡ እንከን ፡ የለህም (፪x) ታድያ ፡ እኔ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ዎይ (፪x) አሁንስ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ዎይ (፪x) ጠቢብ ፡ በጥበቡ ፡ አይመካ ኃያልም ፡ በኃይሉ ፡ አይመካ ፍርድንና ፡ ጽድቅን ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ የሚያደርግ እርሱ ፡ መሆኑን ፡ በማወቁ ፡ ብቻ በዚያ ፡ ይመካ (፪x) አውቄያለሁና ፡ ጠንቅቄ ያላንተ ፡ ተስፋ ፡ እንደሌለኝ ያላንተ ፡ ተስፋ ፡ እንደሌለኝ (፪x) አንተን ፡ የታመነ ፡ ሰው ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሳይደምር/ሳይጨምር የተረጋገጠ ፡ ነው ፡ ፍጻሜው ፡ እንደሚያምር (፪x) ታድያ ፡ እኔ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ዎይ (፪x) አሁንስ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ዎይ (፪x) አዋቂው ፡ በዕውቀቱ ፡ አይመካ ጻድቁም ፡ በጽድቁ ፡ አይመካ ፀላይም ፡ በፀሎቱ ፡ አይመካ ጿሚዉም ፡ በመጾሙ ፡ አይመካ ፍርድንና ፡ ጽድቅን ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ የሚያደርግ እርሱ ፡ መሆኑን ፡ በማወቁ ፡ ብቻ በእርሱ ፡ ይመካ (፪x) ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ንጹህ ፡ ፍፁም ፡ ነውር ፡ የሌለህ (፪x) አንተ ፡ ነውር ፡ የለህም አንተ ፡ እድፈት ፡ የለህም አንተ ፡ ጉድለት ፡ የለህም አንተ ፡ እንከን ፡ የለህም (፪x) አንተ ፡ ራስህ ፡ እውነት ፡ ነህ ምንም ፡ ውሸት ፡ የለብህ ኦ ፡ የለብህ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun