Gubae

አምልኮህ ያፈረ የለም

Amlekoh Yafere Yelem

ቃልኪዳን ጥላሁን · ለእግዚአብሔር ቀላል ነው

Amlekoh Yafere Yelem is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album LeEgziabhier Qelal New.

አሁንም : እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x) የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x) አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፬x) አምልኮህ ፡ አምልኮህ ፡ አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ ማን የቀረ አለ ፡ ከበረከት ፡ ማዶ ከበረከት ፡ ማዶ (፪x) አሁንም ፡ እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x) የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x) ጸልዮ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ ተለማምጦ ተቀብሏል ፡ እንጂ ፡ ከሁሉ ፡ አብልጦ (፬x) አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x) አሁንም : እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x) የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x) አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፬x) አምልኮህ ፡ አምልኮህ ፡ አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ ማን የቀረ አለ ፡ ከበረከት ፡ ማዶ ከበረከት ፡ ማዶ (፪x) አሁንም ፡ እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x) የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x) አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x) ጸልዮ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ ተለማምጦ ተቀብሏል ፡ እንጂ ፡ ከሁሉ ፡ አብልጦ (፬x) አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun