Gubae

ሥራህ ግሩም እና ድንቅ ነው

Serah Gerum Ena Denq New

ቃልኪዳን ጥላሁን · በየት ሀገር ነው እግዚአብሔር

Serah Gerum Ena Denq New is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Beyet Hager New Egziabhier.

በወጀብ ፡ በአውሎ ፡ ንፋስ ፡ በማዕበል ፡ ስንናወጥ ወጀቡን ፡ የሚገስጽ ፡ ማዕበሉን ፡ የሚያሰኝ ፡ ጸጥ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ እኛን ፡ ያስጨነቀውን ፡ ማዕበሉን ፡ የሚረግጥ በውኃ ላይ ፡ የሚራመድ ፡ እኛንም ፡ የሚያራምድ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ በእጥፍ ፡ የነደደውን ፡ እቶኑን ፡ የሚያበርድ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ የሚራመድ ፡ እኛንም ፡ የሚያራምድ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ኢየሱስ (፬x) አምነንህ ፡ አላፈርንም ፡ ጠብቀን ፡ አልከሰርንም ኢየሱስ ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ ሁሉንም ፡ የረታህ (፬x) በወጀብ ፡ በአውሎ ፡ ንፋስ ፡ በማዕበል ፡ ስንናወጥ ወጀቡን ፡ የሚገስጽ ፡ ማዕበሉን ፡ የሚያሰኝ ፡ ጸጥ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ እኛን ፡ ያስጨነቀውን ፡ ማዕበሉን ፡ የሚረግጥ በውኃ ላይ ፡ የሚራመድ ፡ እኛንም ፡ የሚያራምድ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ በእጥፍ ፡ የነደደውን ፡ እቶኑን ፡ የሚያበርድ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ የሚራመድ ፡ እኛንም ፡ የሚያራምድ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ ኢየሱስ (፬x) አምነንህ ፡ አላፈርንም ፡ ጠብቀን ፡ አልከሰርንም ኢየሱስ ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ ሁሉንም ፡ የረታህ (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun