Gubae

ሥራዬም አንተን ማምለክ ነው

Serayie Anten Mamlek New

ቃልኪዳን ጥላሁን · ይታየኛል ብዙ ነገር

Serayie Anten Mamlek New is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Yitayegnal Bezu Neger.

ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) ሥራቸው ፡ ምንድን ፡ ነው የእኔ ፡ ግን ፡ እርሱን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) በየጠዋቱ ፡ በየማታው መክብር ፡ መወደስ ፡ የሚገባው አላስገደደኝ ፡ አላዘዘኝ እኔ ፡ እራሴ ፡ ፈቃደኛ ፡ ነኝ ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማክብር ፡ ነው (፪x) ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ ለአንተ ፡ ማዜም ፡ ነው (፪x) አላጓድልም ፡ ሥራዬን አንተን ፡ ማምልኬን ፡ ማክብሬን አላጓድልም ፡ ሥራዬን መውደዴን ፡ ማፍቀሬን ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ ያለመጠን ፡ ያለልክ ፡ አመሰግንሃልሁ ፡ አመሰግንሃልሁ (፪x) ልክ ፡ አለኝ ፡ ልክ ፡ አለኝ ፡ ገደብን ፡ አውቃለሁ አንተን ፡ ለማምልክ ፡ ግን ፡ ገደቤን ፡ ጥሻለሁ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ እንደሚያበራ ፡ እንደሚደምቅ ፡ እንደ ፡ ከዋክብት ፡ ነህ (፪x) እንደምን ፡ ብዬ ፡ እንዴትስ ፡ ብዬ ፡ እንደምን ፡ ላድንቅህ (፪x) በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ባሞጋግስህ ፡ ከሚገባኝ ፡ በላይ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x) እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x) ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) ሥራቸው ፡ ምንድን ፡ ነው የእኔ ፡ ግን ፡ እርሱን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) በየጠዋቱ ፡ በየማታው መክብር ፡ መወደስ ፡ የሚገባው አላስገደደኝ ፡ አላዘዘኝ እኔ ፡ እራሴ ፡ ፈቃደኛ ፡ ነኝ ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x) ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማክብር ፡ ነው (፪x) ሥራዬን ፡ ሰራለሁ ሥራዬም ፡ ለአንተ ፡ ማዜም ፡ ነው (፪x) አላጓድልም ፡ ሥራዬን አንተን ፡ ማምልኬን ፡ ማክብሬን አላጓድልም ፡ ሥራዬን መውደዴን ፡ ማፍቀሬን ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ ያለመጠን ፡ ያለልክ ፡ አመሰግንሃልሁ ፡ አመሰግንሃልሁ (፪x) ልክ ፡ አለኝ ፡ ልክ ፡ አለኝ ፡ ገደብን ፡ አውቃለሁ አንተን ፡ ለማምልክ ፡ ግን ፡ ገደቤን ፡ ጥሻለሁ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ እንደሚያበራ ፡ እንደሚደምቅ ፡ እንደ ፡ ከዋክብት ፡ ነህ (፪x) እንደምን ፡ ብዬ ፡ እንዴትስ ፡ ብዬ ፡ እንደምን ፡ ላድንቅህ (፪x) በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ባሞጋግስህ ፡ ከሚገባኝ ፡ በላይ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x) እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun