Gubae

አንተ ትበቃኛለህ

Ante Tebekanyaleh

ቃልኪዳን ጥላሁን · ጨለማዬን ጌታ እያበራ

Ante Tebekanyaleh is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Chelemayen Geta Eyabera.

አንተ ትበቃኛለህ የእኔ ጌታ” በዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ ወንድም ሶካ አንተ ትበቃኛለህ የእኔ ጌታ ሌላ ምንስ ያሻኛል? አንተ ትበቃኛለህ ጌታዬ ሆይ ሌላ ምንስ ያሻኛል? [እግዚአብሔር አለልኝ አለልኝ እኔ] 4 በእረፍት ውኃ ዘንድ ሁሌ የሚመራኝ በለመለመው መስክ እረፍት የሚሰጠኝ ነፍሴን የሚመልስ እኔን የሚረዳኝ የዘለዓለም አምላክ እግዚአብሔር አለልኝ አንተ ትበቃኛለህ…… እግዚአብሔር አለልኝ አለልኝ እኔ /2 ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ ሳዝን የሚያጽናናኝ አይዞሽ የሚለኝ ከጎኔ እየሆነ የሚያበረታኝ ፍቅሩ የማይለወጥ ሁሌ ያው የሆነው ከራሱ አስበልጦ ሰውን የሚወደው እግዚአብሔር አለልኝ አለልኝ እኔ /2 ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ አንተ ትበቃኛለህ…… እግዚአብሔር አለልኝ … ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ ለነፍሴ ጥያቄ ጥሩ መልስ የሆነው ከጎና ቸር ሆኖ ልቤን ያሳረፈው እግዚአብሔር ካለልኝ ምን ያስፈልገኛል? የእርሱ ሕልውና ለእኔ ይበቃኛል አንተ ትበቃኛለህ…… እግዚአብሔር አለልኝ … ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ እግዚአብሔር አለልኝ … ጌታዬ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ የሱሴ አለልኝ እኔ አለልኝ እኔ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun