Gubae

አውጃለሁ

Awejalehu

ቃልኪዳን ጥላሁን · አትለዋወጥም

Awejalehu is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Atelewawetem.

አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ ታላቅነቱን አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ አምላክነቱን (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነዉ ፡ ትልቅ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ኃያል ፡ ነዉ ፡ ኃያል ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ብርቱ ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ የሚበልጥ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አላውቅም ይህ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ አንደዚያ ፡ ነው ፡ አልልም ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ የማምልከው ፡ አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) በላይ ፡ በላይ ፣ በላይ ፡ በላይ (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ ታላቅነቱን አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ አምላክነቱን (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነዉ ፡ ትልቅ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ኃያል ፡ ነዉ ፡ ኃያል ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ብርቱ ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ የሚበልጥ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አላውቅም ይህ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ አንደዚያ ፡ ነው ፡ አልልም ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ የማምልከው ፡ አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) በላይ ፡ በላይ ፣ በላይ ፡ በላይ (፬x) አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ ታላቅነቱን አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ አምላክነቱን (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነዉ ፡ ትልቅ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ኃያል ፡ ነዉ ፡ ኃያል ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ብርቱ ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ የሚበልጥ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አላውቅም ይህ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ አንደዚያ ፡ ነው ፡ አልልም ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ የማምልከው ፡ አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) በላይ ፡ በላይ ፣ በላይ ፡ በላይ (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ ታላቅነቱን አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ አምላክነቱን (፬x) ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነዉ ፡ ትልቅ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ኃያል ፡ ነዉ ፡ ኃያል ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ብርቱ ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ የሚበልጥ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አላውቅም ይህ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ አንደዚያ ፡ ነው ፡ አልልም ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ የማምልከው ፡ አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) በላይ ፡ በላይ ፣ በላይ ፡ በላይ (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun