Gubae

አምላኬ ሆይ

Amlakie Hoy

ቃልኪዳን ጥላሁን · አትለዋወጥም

Amlakie Hoy is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Atelewawetem.

ሞቷል ፡ ብዬ ፡ አፈር ፡ ሳለብሰው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አደንቅሃለው ሌላ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ይሄስ ፡ ታምር ፡ ነው ይኸው ፡ ቆሞ ፡ ይሄዳል ፡ ሞተ ፡ የተባለው (፬x) አንተን ፡ ጠርቶ ፡ ማን ፡ ዘገየ ከሰው ፡ ሁሉ ፡ የተለየ አንተን ፡ ብሎ ፡ ማን ፡ አፈረ ማን ፡ ከሰረ ፡ ማን ፡ ከሰረ (፪x) ሞቷል ፡ ብዬ ፡ አፈር ፡ ሳለብሰው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አደንቅሃለው ሌላ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ይሄስ ፡ ታምር ፡ ነው ይኸው ፡ ቆሞ ፡ ይሄዳል ፡ ሞተ ፡ የተባለው (፪x) አንተን ፡ ጠርቶ ፡ ማን ፡ ዘገየ ከሰው ፡ ሁሉ ፡ የተለየ አንተን ፡ ብሎ ፡ ማን ፡ አፈረ ማን ፡ ከሰረ ፡ ማን ፡ ከሰረ (፪x) ኦ ፡ ነፍሴን ፡ አዳናት ኦ ፡ ከእሳት ፡ አወጣት ኦ ፡ እስሯን ፡ ፈቶ ኦ ፡ ነጻ ፡ ነሽ ፡ አላት (፪x) አምላኬ ፡ ታድጐኛል ዜግነቴን ፡ ለውጦታል ቋንቋዬን ፡ ቀይሮታል ሠማያዊ ፡ አድርጐታል (፪x) ኦ ፡ ነፍሴን ፡ አዳናት ኦ ፡ ከእሳት ፡ አወጣት ኦ ፡ እስሯን ፡ ፈቶ ኦ ፡ ነጻ ፡ ነሽ ፡ አላት (፪x) የሚያስብልኝ ፡ አለኝ የውስጤን ፡ የሚያውቅልኝ የእሳቱን ፡ ቅጥር ፡ ሰርቶ ይጠብቀኛል ፡ ተግቶ ሞቷል ፡ ብዬ ፡ አፈር ፡ ሳለብሰው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አደንቅሃለው ሌላ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ይሄስ ፡ ታምር ፡ ነው ይኸው ፡ ቆሞ ፡ ይሄዳል ፡ ሞተ ፡ የተባለው (፬x) አንተን ፡ ጠርቶ ፡ ማን ፡ ዘገየ ከሰው ፡ ሁሉ ፡ የተለየ አንተን ፡ ብሎ ፡ ማን ፡ አፈረ ማን ፡ ከሰረ ፡ ማን ፡ ከሰረ (፪x) ሞቷል ፡ ብዬ ፡ አፈር ፡ ሳለብሰው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው ለካ ፡ አምላኬ ፡ ከሞት ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አደንቅሃለው ሌላ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ይሄስ ፡ ታምር ፡ ነው ይኸው ፡ ቆሞ ፡ ይሄዳል ፡ ሞተ ፡ የተባለው (፪x) አንተን ፡ ጠርቶ ፡ ማን ፡ ዘገየ ከሰው ፡ ሁሉ ፡ የተለየ አንተን ፡ ብሎ ፡ ማን ፡ አፈረ ማን ፡ ከሰረ ፡ ማን ፡ ከሰረ (፪x) ኦ ፡ ነፍሴን ፡ አዳናት ኦ ፡ ከእሳት ፡ አወጣት ኦ ፡ እስሯን ፡ ፈቶ ኦ ፡ ነጻ ፡ ነሽ ፡ አላት (፪x) አምላኬ ፡ ታድጐኛል ዜግነቴን ፡ ለውጦታል ቋንቋዬን ፡ ቀይሮታል ሠማያዊ ፡ አድርጐታል (፪x) ኦ ፡ ነፍሴን ፡ አዳናት ኦ ፡ ከእሳት ፡ አወጣት ኦ ፡ እስሯን ፡ ፈቶ ኦ ፡ ነጻ ፡ ነሽ ፡ አላት (፪x) የሚያስብልኝ ፡ አለኝ የውስጤን ፡ የሚያውቅልኝ የእሳቱን ፡ ቅጥር ፡ ሰርቶ ይጠብቀኛል ፡ ተግቶ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun