Gubae

ሰይጣን ውሸቱን ነው

Seytan Weshetun New

ቃለአብ ፀጋዬ · እንዲህም አለ

Seytan Weshetun New is an Amharic mezmur (worship song) by Kaleab Tsegaye, from the album Endihem Ale.

ፀሐይ ፡ ዘምበል ፡ ብላ ፡ አመሻሹ ፡ ላይ ፡ ነኝ ችግሬ ፡ እያለ ፡ ሚነጋ ፡ መሰለኝ ለካ ፡ አምላኬ ፡ ሰምቷል ፡ ጠላቴ ፡ እየዛተ የተዘጋጋው ፡ በር ፡ አውቆ ፡ ተከፈተ አዝ:- ሰይጣን ፡ ውሸቱን ፡ ነው (፪x) ፡ ትሞታለህ ፡ ያለው (፪x) ኢየሱስ ፡ እውነቱን ፡ ነው (፫x) ፡ አትሞትም ፡ ያለው (፪x) በሞትና ፡ በእኔ ፡ አንድ ፡ እርምጃ ፡ ቀርቶ ምን ፡ ረዳኝ ፡ አትበል ፡ ከረፈደ ፡ መጥቶ አምላክህ ፡ ሲነሳ ፡ ሲያንጐዳጉድ ፡ ከላይ መከራህ ፡ በጓዳ ፡ ክብርህ ፡ በአደባባይ ይደርደር ፡ ይደርደር ፡ በገና ዕድሜ ፡ ቀጠለልኝ ፡ ይገባዋልና ሌላ ፡ ሌላ ፡ ምሥጋና (፬x) ፈሮን ፡ ከሁአላ ፡ ቀይ ፡ ባሕር ፡ ከፊት ፡ ነው ግብጽ ፡ አይመለሱም ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ብለው በአራቱም ፡ አቅጣጫ ፡ ሞት ፡ እየቸኮለ የገዳዬ ፡ ገዳይ ፡ ከሰማይ ፡ ብቅ ፡ አለ አዝ:- ሰይጣን ፡ ውሸቱን ፡ ነው (፪x) ፡ ትሞታለህ ፡ ያለው (፪x) ኢየሱስ ፡ እውነቱን ፡ ነው (፫x) ፡ አትሞትም ፡ ያለው (፪x) ይደርደር ፡ ይደርደር ፡ በገና ዕድሜ ፡ ቀጠለልኝ ፡ ይገባዋልና ሌላ ፡ ሌላ ፡ ምሥጋና (፬x) (፪x) ፀሐይ ፡ ዘምበል ፡ ብላ ፡ አመሻሹ ፡ ላይ ፡ ነኝ ችግሬ ፡ እያለ ፡ ሚነጋ ፡ መሰለኝ ለካ ፡ አምላኬ ፡ ሰምቷል ፡ ጠላቴ ፡ እየዛተ የተዘጋጋው ፡ በር ፡ አውቆ ፡ ተከፈተ አዝ:- ሰይጣን ፡ ውሸቱን ፡ ነው (፪x) ፡ ትሞታለህ ፡ ያለው (፪x) ኢየሱስ ፡ እውነቱን ፡ ነው (፫x) ፡ አትሞትም ፡ ያለው (፪x) በሞትና ፡ በእኔ ፡ አንድ ፡ እርምጃ ፡ ቀርቶ ምን ፡ ረዳኝ ፡ አትበል ፡ ከረፈደ ፡ መጥቶ አምላክህ ፡ ሲነሳ ፡ ሲያንጐዳጉድ ፡ ከላይ መከራህ ፡ በጓዳ ፡ ክብርህ ፡ በአደባባይ ይደርደር ፡ ይደርደር ፡ በገና ዕድሜ ፡ ቀጠለልኝ ፡ ይገባዋልና ሌላ ፡ ሌላ ፡ ምሥጋና (፬x) ፈሮን ፡ ከሁአላ ፡ ቀይ ፡ ባሕር ፡ ከፊት ፡ ነው ግብጽ ፡ አይመለሱም ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ብለው በአራቱም ፡ አቅጣጫ ፡ ሞት ፡ እየቸኮለ የገዳዬ ፡ ገዳይ ፡ ከሰማይ ፡ ብቅ ፡ አለ አዝ:- ሰይጣን ፡ ውሸቱን ፡ ነው (፪x) ፡ ትሞታለህ ፡ ያለው (፪x) ኢየሱስ ፡ እውነቱን ፡ ነው (፫x) ፡ አትሞትም ፡ ያለው (፪x) ይደርደር ፡ ይደርደር ፡ በገና ዕድሜ ፡ ቀጠለልኝ ፡ ይገባዋልና ሌላ ፡ ሌላ ፡ ምሥጋና (፬x) (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kaleab Tsegaye

See all 13 songs by Kaleab Tsegaye