Gubae

ማስረሻዬ

Masreshiyayie

ቃለአብ ፀጋዬ · እንዲህም አለ

Masreshiyayie is an Amharic mezmur (worship song) by Kaleab Tsegaye, from the album Endihem Ale.

ሃዘኔን ፡ የረሳሁብህ ይዤህ ፡ ወጥቼ ፡ ያላፈርኩብህ ለቅሶዬን ፡ የረሳሁብህ ይዤህ ፡ ወጥቼ ፡ ያላፈርኩብህ አዝ:- ማስረሺያዬ (፫x) ፡ ማስረሺያዬ (፫x) ማስረሺያዬ (፬x) እናት ፡ ከእናትም ፡ በላይ ፡ ነው አባት ፡ ከአባትም ፡ በላይ ፡ ነው ማን ፡ ልበለው ፡ ኧረ ፡ ማን (፪x) ኧረ ፡ ማን ፡ ልበለው ፡ ኧረ ፡ ማን (፪x) ወንድም ፡ ጋሼ ፡ አልኩት መከታዬ ፡ አልኩት ተመቸኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ሳለቅስ ፡ የደረሰ ፡ እንባዬን ፡ የአበሰ ሰዎች ፡ ሲርቁኝ ፡ እኔ ፡ አለሁልህ ፡ ያለኝ ጉድጓዱን ፡ አሻገረኝ (፪x) ከመንገድ ፡ ላይ ፡ አነሳኀኝ ያለእድሜዬ ፡ አከበርከኝ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ ከትልልቅ ፡ ሰዎች ፡ ጋራ ፡ አደባለከኝ (፪x) እድሜዬ ፡ አይፈቅድልኝ ፡ ጊዜም ፡ አይፈቅድልኝ ሁኔታው ፡ አይፈቅድልኝ ፡ ዕውቀቴ ፡ አይፈቅድልኝ ሰው ፡ ያደረከኝ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሰው ፡ ያደረከኝ (፬x) እድሜዬ ፡ አይፈቅድልኝ ፡ ጊዜም ፡ አይፈቅድልኝ ሁኔታው ፡ አይፈቅድልኝ ፡ ዕውቀቴ ፡ አይፈቅድልኝ ምን ፡ እላለሁ ፡ ምን ፡ እላለሁ አመሰግናለሁ (፪x) ሃዘኔን ፡ የረሳሁብህ ይዤህ ፡ ወጥቼ ፡ ያላፈርኩብህ ለቅሶዬን ፡ የረሳሁብህ ይዤህ ፡ ወጥቼ ፡ ያላፈርኩብህ አዝ:- ማስረሺያዬ (፫x) ፡ ማስረሺያዬ (፫x) ማስረሺያዬ (፬x) እናት ፡ ከእናትም ፡ በላይ ፡ ነው አባት ፡ ከአባትም ፡ በላይ ፡ ነው ማን ፡ ልበለው ፡ ኧረ ፡ ማን (፪x) ኧረ ፡ ማን ፡ ልበለው ፡ ኧረ ፡ ማን (፪x) ወንድም ፡ ጋሼ ፡ አልኩት መከታዬ ፡ አልኩት ተመቸኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የነገሥታት ፡ ንጉሥ ሳለቅስ ፡ የደረሰ ፡ እንባዬን ፡ የአበሰ ሰዎች ፡ ሲርቁኝ ፡ እኔ ፡ አለሁልህ ፡ ያለኝ ጉድጓዱን ፡ አሻገረኝ (፪x) ከመንገድ ፡ ላይ ፡ አነሳኀኝ ያለእድሜዬ ፡ አከበርከኝ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ ከትልልቅ ፡ ሰዎች ፡ ጋራ ፡ አደባለከኝ (፪x) እድሜዬ ፡ አይፈቅድልኝ ፡ ጊዜም ፡ አይፈቅድልኝ ሁኔታው ፡ አይፈቅድልኝ ፡ ዕውቀቴ ፡ አይፈቅድልኝ ሰው ፡ ያደረከኝ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሰው ፡ ያደረከኝ (፬x) እድሜዬ ፡ አይፈቅድልኝ ፡ ጊዜም ፡ አይፈቅድልኝ ሁኔታው ፡ አይፈቅድልኝ ፡ ዕውቀቴ ፡ አይፈቅድልኝ ምን ፡ እላለሁ ፡ ምን ፡ እላለሁ አመሰግናለሁ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kaleab Tsegaye

See all 13 songs by Kaleab Tsegaye