Gubae

እንዲህም አለ

Endihem Ale

ቃለአብ ፀጋዬ · እንዲህም አለ

Endihem Ale is an Amharic mezmur (worship song) by Kaleab Tsegaye, from the album Endihem Ale.

አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኢየሱስን ፡ ያድናል ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ ጌታዬ ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ አባት ፡ ነው ፡ ብለው ሰይጣን ፡ ምን ፡ አቃጠለው ሰይጣን ፡ ስሙ ፡ አቃጠለው (፪x) ኧረ ፡ ይሁን ፡ ሽብሸባ ፡ ኧረ ፡ ይሁን (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አምላክ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ ፡ ሌላ (፪x) ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አማላጅ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) አንድ ፡ ጥያቄ ፡ አለኝ ፡ ሲኦል ፡ ለሚሉት እስኪ ፡ እነማን ፡ ናቸው ፡ አንተን ፡ የረቱት ይዘመር ፡ ይነገር ፡ ይሰማ ፡ ይህ ፡ ወሬ ሞቶ ፡ የተነሳ ፡ የለም ፡ እስከዛሬ ይባል ፡ በዘሬ ፡ ይመለክ ፡ ዛሬ (፪x) ኧረ ፡ ይሁን ፡ ሽብሸባ ፡ ኧረ ፡ ይሁን (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አምላክ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አማላጅ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኢየሱስን ፡ ያድናል ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ ጌታዬ ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ አባት ፡ ነው ፡ ብለው ሰይጣን ፡ ምን ፡ አቃጠለው ሰይጣን ፡ ስሙ ፡ አቃጠለው (፪x) ኧረ ፡ ይሁን ፡ ሽብሸባ ፡ ኧረ ፡ ይሁን (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አምላክ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ ፡ ሌላ (፪x) ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አማላጅ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) አንድ ፡ ጥያቄ ፡ አለኝ ፡ ሲኦል ፡ ለሚሉት እስኪ ፡ እነማን ፡ ናቸው ፡ አንተን ፡ የረቱት ይዘመር ፡ ይነገር ፡ ይሰማ ፡ ይህ ፡ ወሬ ሞቶ ፡ የተነሳ ፡ የለም ፡ እስከዛሬ ይባል ፡ በዘሬ ፡ ይመለክ ፡ ዛሬ (፪x) ኧረ ፡ ይሁን ፡ ሽብሸባ ፡ ኧረ ፡ ይሁን (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አምላክ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አማላጅ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kaleab Tsegaye

See all 13 songs by Kaleab Tsegaye