Gubae

ምልክት አለኝ

Meleket Alegn

ቃለአብ ፀጋዬ · እንዲህም አለ

Meleket Alegn is an Amharic mezmur (worship song) by Kaleab Tsegaye, from the album Endihem Ale.

የሞት ፡ መላእኩ ፡ በበር ፡ ስላለፈ የግብጻውያን ፡ በኩር ፡ ሁሉ ፡ ተራገፈ ሞት ፡ ቤቴ ፡ አልገባ ፡ አልተወጋ ፡ ጐኔ ለምልክት ፡ ረጭቶት ፡ ደሙን ፡ በጉ ፡ በእኔ አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) አንድ ፡ ዕውቀት ፡ ገባብኝ ፡ አገኘኝ ፡ በሙሉ ይገለኛል ፡ የሚል ፡ ሳርና ፡ ቅተሉ የገዳዬን ፡ ዱላ ፡ እንደፈራሁ ፡ አይቶ ቀስቅሶ ፡ አስመለጠኝ ፡ ምልክትን ፡ ሰጥቶ ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ሞት ፡ እንዳይስቅብኝ ፡ ጐልጐታ ፡ አናት ፡ ላይ ሲኦል ፡ እንዳይዘኝ ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ ምድራዊ ፡ እርካታን ፡ ያጣሁ ፡ ቢመስለኝ የዋጋ ፡ ተመን ፡ ግን ፡ ሰቅያለው አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) የሞት ፡ መላእኩ ፡ በበር ፡ ስላለፈ የግብጻውያን ፡ በኩር ፡ ሁሉ ፡ ተራገፈ ሞት ፡ ቤቴ ፡ አልገባ ፡ አልተወጋ ፡ ጐኔ ለምልክት ፡ ረጭቶት ፡ ደሙን ፡ በጉ ፡ በእኔ አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) አንድ ፡ ዕውቀት ፡ ገባብኝ ፡ አገኘኝ ፡ በሙሉ ይገለኛል ፡ የሚል ፡ ሳርና ፡ ቅተሉ የገዳዬን ፡ ዱላ ፡ እንደፈራሁ ፡ አይቶ ቀስቅሶ ፡ አስመለጠኝ ፡ ምልክትን ፡ ሰጥቶ ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ሞት ፡ እንዳይስቅብኝ ፡ ጐልጐታ ፡ አናት ፡ ላይ ሲኦል ፡ እንዳይዘኝ ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ ምድራዊ ፡ እርካታን ፡ ያጣሁ ፡ ቢመስለኝ የዋጋ ፡ ተመን ፡ ግን ፡ ሰቅያለው አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kaleab Tsegaye

See all 13 songs by Kaleab Tsegaye