Gubae

ምነው

Menew

ህሊና ካሳሁን · እግዚአብሔር ትልቅ

Menew is an Amharic mezmur (worship song) by Hillina Kassahun, from the album Egziabhier Teleq.

ምነው (Track 10) (ምነው ምነው ምነው ምነው እየሱስ እያለ ልብህ ያዘነው ምነው ምነው ምነው ምነው እግዚአብሔር እያለ ልብሽ ያዘነው) ምነው ምነው ምነው ምነው እየሱስ እያለ ልብህ ያዘነው ምነው ምነው ምነው ምነው እግዚአብሔር እያለ ልብሽ ያዘነው ትዝ አይልህም ወይ ከየት እንዳወጣህ.. አሀሀ ከተደፋፈነው ከድቅድቅ ጨለማ … አሀሀ ትርፍ ዋጋ የለውም አበቃለት በቃ ..አሀሀ በተባለው ሰፈር ታሪክህን ሰራ …አሀሀ የተከመረውን ትልቁን ተራራ..አሀሀ በአንድ ቃል እንዳልነበር አፈረሰው እና..አሀሀ ማያልቀው እንባህን ከአይኞችህ ላይ ጌታ አብሶልህ አላየህም ወይ ዝናብ ከላይ ወርዶ እንዳይመለስ ምድርና መላዋን ሳያረሰርስ እንዲሁ እኮ ነው የእግዚአብሔር ቃል ተፈፅሞ አየን አንዳች ሳትቀር (2x) (ኦሆ አሆሆሆ አሀሀሀ) ቆም ብለህ ወደላይ ብታይ ለደቂቃ .. አሀሀ ሳቅልኝ ይልሀል የሰራዊት ጌታ .. አሀሀ አታውቀውም ወይ የልቤን ደስታ.. አሀሀ አንተ ስትስቅልኝ ነፍስህም ሲረካ.. አሀሀ የድሮውን ትተህ በእኔ ስትመካ .. አሀሀ፤ በሙሉ መንፈስህ በሙሉ ሀሳብህ አምነኸኝ ስትኖር ልቤን አስደሰትክ ዝናብ ከላይ ወርዶ እንዳይመለስ ምድርና መላዋን ሳያረሰርስ እንዲሁ እኮ ነው የምነግርህ ቃል ፀንተህ ስትጠብቀው ፍፃሜው አይቀር (2x) ምነው ምነው ምነው ምነው እየሱስ እያለ ልብህ ያዘነው ምነው ምነው ምነው ምነው እግዚአብሔር እያለ ልብሽ ያዘነው (3x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Hillina Kassahun

See all 13 songs by Hillina Kassahun