Gubae

ከልቤ የፈለቀ

Kelebie Yefeleqe

ግሩም ታደሰ · ከልቤ የፈለቀ

Kelebie Yefeleqe is an Amharic mezmur (worship song) by Girum Tadesse, from the album Kelebie Yefeleqe.

እያስገረመኝ ፡ አሃሃሃ ፡ እያስደነቀኝ ፡ አሃሃሃ የአንተ ፡ ምህረት ፡ አሃሃሃ ፡ ቃላት ፡ አሳጣኝ ፡ አሃሃሃ መሽቶ ፡ እስኪነጋ ፡ አሃሃሃ ፡ መቁጠር ፡ እስከሚያቅት ፡ አሃሃሃ የአንተን ፡ ደግነት ፡ አሃሃሃ ፡ እንከን ፡ የሌለበት ፡ አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ወዳጄ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ ፡ ይኸውና ፡ በእጄ/ከእጄ ከልቤ ፡ የፈለቀ ፡ የምሥጋና ፡ መስዋዕት እሰዋልሃለሁ ፡ አሽተተው ፡ የእኔ ፡ አባት (፪x) ተፈጸመ ፡ ብሎ ፡ ነግሮኛል ፡ ጌታዬ ፡ አሃሃሃ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ውሎ ፡ አሃሃሃ ፡ ተከፍሎ ፡ እዳዬ ፡ አሃሃሃ እንዲህ ፡ እንዲያ ፡ እያለ ፡ ማነው ፡ የሚከሰኝ ፡ አሃሃሃ ብሩክ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ አሃሃሃ ፡ ጠበቃ ፡ ስላለኝ ፡ አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ወዳጄ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ ፡ ይኸውና ፡ በእጄ/ከእጄ ከልቤ ፡ የፈለቀ ፡ የምሥጋና ፡ መስዋዕት እሰዋልሃለሁ ፡ አሽተተው ፡ የእኔ ፡ አባት (፪x) እስቲ ፡ ልነሳና ፡ አሃሃሃ ፡ ወደቤቴ ፡ ልውጣ ፡ አሃሃሃ ለያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ አሃሃሃ ፡ መስዋዕቴን ፡ ልሰዋ ፡ አሃሃሃ እንደ ፡ ስፍሪዳ ፡ አሃሃሃ ፡ ያማረ ፡ ምሥጋና ፡ አሃሃሃ ላምጣ ፡ ልሰዋልህ ፡ አሃሃሃ ፡ ደግ ፡ አምላክ ፡ ነህና ፡ አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ወዳጄ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ ፡ ይኸውና ፡ በእጄ/ከእጄ ከልቤ ፡ የፈለቀ ፡ የምሥጋና ፡ መስዋዕት እሰዋልሃለሁ ፡ አሽተተው ፡ የእኔ ፡ አባት (፪x) እያስገረመኝ ፡ አሃሃሃ ፡ እያስደነቀኝ ፡ አሃሃሃ የአንተ ፡ ምህረት ፡ አሃሃሃ ፡ ቃላት ፡ አሳጣኝ ፡ አሃሃሃ መሽቶ ፡ እስኪነጋ ፡ አሃሃሃ ፡ መቁጠር ፡ እስከሚያቅት ፡ አሃሃሃ የአንተን ፡ ደግነት ፡ አሃሃሃ ፡ እንከን ፡ የሌለበት ፡ አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ወዳጄ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ ፡ ይኸውና ፡ በእጄ/ከእጄ ከልቤ ፡ የፈለቀ ፡ የምሥጋና ፡ መስዋዕት እሰዋልሃለሁ ፡ አሽተተው ፡ የእኔ ፡ አባት (፪x) ተፈጸመ ፡ ብሎ ፡ ነግሮኛል ፡ ጌታዬ ፡ አሃሃሃ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ውሎ ፡ አሃሃሃ ፡ ተከፍሎ ፡ እዳዬ ፡ አሃሃሃ እንዲህ ፡ እንዲያ ፡ እያለ ፡ ማነው ፡ የሚከሰኝ ፡ አሃሃሃ ብሩክ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ አሃሃሃ ፡ ጠበቃ ፡ ስላለኝ ፡ አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ወዳጄ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ ፡ ይኸውና ፡ በእጄ/ከእጄ ከልቤ ፡ የፈለቀ ፡ የምሥጋና ፡ መስዋዕት እሰዋልሃለሁ ፡ አሽተተው ፡ የእኔ ፡ አባት (፪x) እስቲ ፡ ልነሳና ፡ አሃሃሃ ፡ ወደቤቴ ፡ ልውጣ ፡ አሃሃሃ ለያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ አሃሃሃ ፡ መስዋዕቴን ፡ ልሰዋ ፡ አሃሃሃ እንደ ፡ ስፍሪዳ ፡ አሃሃሃ ፡ ያማረ ፡ ምሥጋና ፡ አሃሃሃ ላምጣ ፡ ልሰዋልህ ፡ አሃሃሃ ፡ ደግ ፡ አምላክ ፡ ነህና ፡ አሃሃሃ አዝ፦ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ተባረክ ፡ ወዳጄ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለኝ ፡ ይኸውና ፡ በእጄ/ከእጄ ከልቤ ፡ የፈለቀ ፡ የምሥጋና ፡ መስዋዕት እሰዋልሃለሁ ፡ አሽተተው ፡ የእኔ ፡ አባት (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Girum Tadesse

See all 16 songs by Girum Tadesse