Gubae

ችዬው በከፈልህ

Cheyiew Bekefleh

ግሩም ታደሰ · ከልቤ የፈለቀ

Cheyiew Bekefleh is an Amharic mezmur (worship song) by Girum Tadesse, from the album Kelebie Yefeleqe.

ብቻዬን ፡ ስኖር ፡ በባዕድ ፡ ምድር ጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እንደዐይን ፡ ምትጠብቅ ሆድ ፡ ሲብሰኝ ፡ ሳለቅስ ፡ ከፍቶኝ አይዞህ ፡ ባዬ ፡ ምትደርስልኝ አዝ፦ ምነው ፡ አቀም ፡ ኖሮኝ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ከብር ፡ ወርቅ ፡ የሚበልጥ ፡ ነገር ፡ ባገኝልህ የልቤ ፡ ሞልቶልኝ ፡ እፎይ ፡ እል ፡ ነበረ እልሜ ፡ እውን ፡ ሆኖ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) (ሃ ፡ ኢየሱስ) (፬x) ብቻዬን ፡ ስኖር ፡ በባዕድ ፡ ምድር ጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እንደዐይን ፡ ምትጠብቅ ሆድ ፡ ሲብሰኝ ፡ ሳለቅስ ፡ ከፍቶኝ አይዞህ ፡ ባዬ ፡ ምትደርስልኝ ሁልጊዜ ፡ ሳስብ ፡ እጅግ ፡ ይደንቀኛል ለእኔ ፡ ያለህን ፡ ፍቅር ፡ ሳስብ ፡ ይገርመኛል ወድሃለሁ ፡ ብልህ ፡ ሺ ፡ ቃላት ፡ ኖሮኝ ከተመስገን ፡ ሌላ ፡ ውድ ፡ ቃል ፡ ባገኝ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) አዝ፦ ምነው ፡ አቀም ፡ ኖሮኝ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ከብር ፡ ወርቅ ፡ የሚበልጥ ፡ ነገር ፡ ባገኝልህ የልቤ ፡ ሞልቶልኝ ፡ እፎይ ፡ እል ፡ ነበረ እልሜ ፡ እውን ፡ ሆኖ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) (ሃ ፡ ኢየሱስ) (፬x) ብቻዬን ፡ ስኖር ፡ በባዕድ ፡ ምድር ጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እንደዐይን ፡ ምትጠብቅ ሆድ ፡ ሲብሰኝ ፡ ሳለቅስ ፡ ከፍቶኝ አይዞህ ፡ ባዬ ፡ ምትደርስልኝ አዝ፦ ምነው ፡ አቀም ፡ ኖሮኝ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ከብር ፡ ወርቅ ፡ የሚበልጥ ፡ ነገር ፡ ባገኝልህ የልቤ ፡ ሞልቶልኝ ፡ እፎይ ፡ እል ፡ ነበረ እልሜ ፡ እውን ፡ ሆኖ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) (ሃ ፡ ኢየሱስ) (፬x) ብቻዬን ፡ ስኖር ፡ በባዕድ ፡ ምድር ጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እንደዐይን ፡ ምትጠብቅ ሆድ ፡ ሲብሰኝ ፡ ሳለቅስ ፡ ከፍቶኝ አይዞህ ፡ ባዬ ፡ ምትደርስልኝ ሁልጊዜ ፡ ሳስብ ፡ እጅግ ፡ ይደንቀኛል ለእኔ ፡ ያለህን ፡ ፍቅር ፡ ሳስብ ፡ ይገርመኛል ወድሃለሁ ፡ ብልህ ፡ ሺ ፡ ቃላት ፡ ኖሮኝ ከተመስገን ፡ ሌላ ፡ ውድ ፡ ቃል ፡ ባገኝ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) አዝ፦ ምነው ፡ አቀም ፡ ኖሮኝ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ከብር ፡ ወርቅ ፡ የሚበልጥ ፡ ነገር ፡ ባገኝልህ የልቤ ፡ ሞልቶልኝ ፡ እፎይ ፡ እል ፡ ነበረ እልሜ ፡ እውን ፡ ሆኖ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) (ሃ ፡ ኢየሱስ) (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Girum Tadesse

See all 16 songs by Girum Tadesse