Gubae

ምሥጋና ይሁን

Mesgana Yehun

ግሩም ታደሰ · መድሀኒቴ ብዙ ብዙ ነው

Mesgana Yehun is an Amharic mezmur (worship song) by Girum Tadesse, from the album Medhanitie Bezu Bezu New.

አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ይዘመናቱ ፡ የታሪክ ፡ ጌታ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የማይረታ (፪x) ብዙ ፡ ብርቱዎች ፡ በምድር ፡ ነበሩ ሊገዳደሩ ፡ ፍፁም ፡ የጣሩ ስራቸው ፡ ሁሉ ፡ እንደጉም ፡ በኗል አንተ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ ዛሬም ፡ ከብረሃል አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ይዘመናቱ ፡ የታሪክ ፡ ጌታ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የማይረታ (፪x) በዘመናት ፡ ውስጥ ፡ የተቋቋመህ ከቶ ፡ ማን ፡ ነበር ፡ አንተን ፡ የረታህ ትጥቅህ ፡ ጠንካራ ፡ ብርቱ ፡ ሰልፈኛ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ ታላቅ ፡ ጦረኛ አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ይዘመናቱ ፡ የታሪክ ፡ ጌታ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የማይረታ (፪x) በምድር ፡ በሰማይ ፡ ይህ ፡ ሥልጣን ፡ ያለህ ፍጥረታት ፡ ሁሉ ፡ የሚሰግዱልህ ሞገስህ ፡ ትልቅ ፡ ወሰን ፡ የሌለው የእስራኤል ፡ ቅዱስ ፡ ሚመስልህ ፡ ማነው አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ይዘመናቱ ፡ የታሪክ ፡ ጌታ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የማይረታ (፪x) አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ይዘመናቱ ፡ የታሪክ ፡ ጌታ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የማይረታ (፪x) ብዙ ፡ ብርቱዎች ፡ በምድር ፡ ነበሩ ሊገዳደሩ ፡ ፍፁም ፡ የጣሩ ስራቸው ፡ ሁሉ ፡ እንደጉም ፡ በኗል አንተ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ ዛሬም ፡ ከብረሃል አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ይዘመናቱ ፡ የታሪክ ፡ ጌታ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የማይረታ (፪x) በዘመናት ፡ ውስጥ ፡ የተቋቋመህ ከቶ ፡ ማን ፡ ነበር ፡ አንተን ፡ የረታህ ትጥቅህ ፡ ጠንካራ ፡ ብርቱ ፡ ሰልፈኛ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ ታላቅ ፡ ጦረኛ አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ይዘመናቱ ፡ የታሪክ ፡ ጌታ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የማይረታ (፪x) በምድር ፡ በሰማይ ፡ ይህ ፡ ሥልጣን ፡ ያለህ ፍጥረታት ፡ ሁሉ ፡ የሚሰግዱልህ ሞገስህ ፡ ትልቅ ፡ ወሰን ፡ የሌለው የእስራኤል ፡ ቅዱስ ፡ ሚመስልህ ፡ ማነው አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ይዘመናቱ ፡ የታሪክ ፡ ጌታ የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ የማይረታ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Girum Tadesse

See all 16 songs by Girum Tadesse