Gubae

አለህ ልዩ ነገር

Aleh Leyu Neger

ግሩም ታደሰ · ከልቤ የፈለቀ

Aleh Leyu Neger is an Amharic mezmur (worship song) by Girum Tadesse, from the album Kelebie Yefeleqe.

አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር (፪x) እጅህን ፡ አንተ ፡ ስትዘረጋ ይጠግባል ፡ ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ደግነት ፡ ቸርነት ፡ ስምህ ፡ ነው አትጥልም ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ሲል ፡ ሰው (፪x) አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር ቀን ፡ መሽቶ ፡ ለጨለመበት ፡ ሰው እረፍትን ፡ እፎይታን ፡ ምጸጠው በሞተው ፡ ባበቃ ፡ ነገር ፡ ላይ ትንሳኤ ፡ ሕይወትን ፡ ምታሳይ አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር (፪x) አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር (፪x) እጅህን ፡ አንተ ፡ ስትዘረጋ ይጠግባል ፡ ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ደግነት ፡ ቸርነት ፡ ስምህ ፡ ነው አትጥልም ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ሲል ፡ ሰው (፪x) አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር ቀን ፡ መሽቶ ፡ ለጨለመበት ፡ ሰው እረፍትን ፡ እፎይታን ፡ ምጸጠው በሞተው ፡ ባበቃ ፡ ነገር ፡ ላይ ትንሳኤ ፡ ሕይወትን ፡ ምታሳይ አዝ፦ ሲነጋ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ሲመሽም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚያሰኝ በፍቅር ፡ ነፍስን ፡ ይዞ ፡ የሚያስቀር ኧረ ፡ አለህ ፡ አለህ ፡ ልዩ ፡ ነገር (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Girum Tadesse

See all 16 songs by Girum Tadesse