Gubae

እኔማ

Eniema

ዳንኤል አምደሚካኤል · ይሆናል · 2003

Eniema is an Amharic mezmur (worship song) by Daniel Amdemichael, from the album Yehonal (2003).

አዝ፦ እኔማ ፡ እንዴት ፡ ላውራው እንዴት ፡ ልተርከው ፡ ኦሆ (፪x) የአምላኬ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው የኢየሱስ ፡ ስጦታው ፡ ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ስንጓዝ ፡ ባሳለፍኳቸው ፡ ዓመታት ተለይቶኝ ፡ አያውቅም ፡ ለሰከንድ ፡ እንኳን ፡ ለሰዓት ከእስትንፋሴ ፡ ይልቅ ፡ አምላኬ ፡ ለእኔ ፡ ቅርቤ ፡ ነው ኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ ታማኝ ፡ ነው አዝ፦ እኔማ ፡ እንዴት ፡ ላውራው እንዴት ፡ ልተርከው ፡ ኦሆ (፪x) የአምላኬ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው የኢየሱስ ፡ ስጦታው ፡ ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ሺህ ፡ ቃላቶች ፡ አይገልፁትም ፡ የጌታዬን ፡ ቸርነት ምህረቱ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ልክ ፡ የለው ፡ ታማኝነቱ ጥቂት ፡ አልቆጥብም ፡ ባለኝ ፡ ኃይሌ ፡ እዘምራለሁ ክብር ፡ የኢየሱስ ፡ ነው ፡ ክብርን ፡ እሰጠዋለሁ አዝ፦ እኔማ ፡ እንዴት ፡ ላውራው እንዴት ፡ ልተርከው ፡ ኦሆ (፪x) የአምላኬ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው የኢየሱስ ፡ ስጦታው ፡ ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ጌታ ፡ አምላኬ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ መኩራሪያ ፡ የምታመንበት ኢየሱስ ፡ ብዬ ፡ ጠርቼው ፡ ምንጊዜም ፡ የማላፍርበት ምህረቱን ፡ ልዘምር ፡ ፍቅሩን ፡ ደግሞ ፡ ተዓምራቱን ሞገሱን ፡ በላዬ ፡ አፍሶታል ፡ በረከቱን አዝ፦ እኔማ ፡ እንዴት ፡ ላውራው እንዴት ፡ ልተርከው ፡ ኦሆ (፪x) የአምላኬ ፡ ውለታው ፡ ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው የኢየሱስ ፡ ስጦታው ፡ ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Daniel Amdemichael

See all 64 songs by Daniel Amdemichael