Gubae

ምህረቱ

Meheretu

ዳንኤል አምደሚካኤል · ይሆናል · 2003

Meheretu is an Amharic mezmur (worship song) by Daniel Amdemichael, from the album Yehonal (2003).

አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው አይገርምም ዎይ (፬x) አይደንቅም ዎይ (፬x) እንደገባኝ መጠን እንደተረዳሁት አምላኬን ባመልከው ማነው ቅር የሚሰኝ (፪x) ከልብ ይሁን እንጂ ከውስጥ ከመንፈሴ እኔስ እንደ ዳዊት እራቁቴን ባመልከው ሜልኮል አይደለችም የእኔ ዳኛ ላይ ነው (፪x) አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው አይገርምም ዎይ (፬x) አይደንቅም ዎይ (፬x) እኔ አውቀው የለም ዎይ ያደረገልኝን ከጨለማ አውጥቶ ቀን ያወጣልኝን (፪x) የምን ቁጠባ ነው ምንድን ነው ዝምታ ምሥጋና ይድረሰው ለሠራዊት ጌታ ለሠራዊት ጌታ (፪x) አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው አይገርምም ዎይ (፬x) አይደንቅም ዎይ (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Daniel Amdemichael

See all 64 songs by Daniel Amdemichael