Gubae

ይግባኝ

Yegbagn

ቤተልሔም ታመራት · ይግባኝ

Yegbagn is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Tamerat, from the album Yegbagn.

ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ የመስቀሉ፡ ፍቅር ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ ያመንከራተትህ ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ ስለኔ፡ መሞትህ ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ የመስቀሉ፡ ፍቅር ይግባኝ(6) የመስቀሉ፡ ታሪክ፡ ይግባኝ ያመንከራተትህ፡ ይግባኝ ስለኔ፡ መሞትህ፡ ይግባኝ ያመንከራተህ፡ ይግባኝ የመስቀሉ፡ ታሪክ፡ ይግባኝ ያመንከራተትህ፡ ይግባኝ ስለኔ፡ መሞትህ፡ ይግባኝ የመስቀሉ፡ ታሪክ/ፍቅር፡ ይግባኝ(3) የውስጤ፡ ረሃብ፡ የልቤ፡ ናፍቆት በዘመኔ፡ ስኖር፡ ኣንተን፡ ማስደሰት (2) እንደ፡ ልብ፡ እንድኖር፡ እንደ፡ መሻትህ ልኑርልህ፡ ይግባኝ፡ የመስቀሉ፡ ታሪክ ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ የመስቀሉ፡ ፍቅር ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ ያመንከራተትህ ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ ስለኔ፡ መሞትህ ልኑርልህ፡ ይግባኝና፡ የመስቀሉ፡ ፍቅር ይግባኝ(6) የመስቀሉ፡ ታሪክ፡ ይግባኝ ያመንከራተትህ፡ ይግባኝ ስለኔ፡ መሞትህ፡ ይግባኝ ያመንከራተህ፡ ይግባኝ የመስቀሉ፡ ታሪክ፡ ይግባኝ ያመንከራተትህ፡ ይግባኝ ስለኔ፡ መሞትህ፡ ይግባኝ የመስቀሉ፡ ታሪክ/ፍቅር፡ ይግባኝ(3)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Tamerat

See all 12 songs by Bethlehem Tamerat