Gubae

ነገየን በታምር ይቀድማል

Negeyien Betamr Yeqedmal

ቤተልሔም ታመራት · ይግባኝ

Negeyien Betamr Yeqedmal is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Tamerat, from the album Yegbagn.

ነገየን፡ በታምር፡ ይቀድማል ነገሬን፡ በምሉ፡ ውብ ያረጋል የፈራሁትንም፡ ያስወግዳል በደስታ፡ በሃሴት፡ ይሞላኛል (2) በር፡ ኣፌን፡ የኋሊት፡ ዘግቼን በዘይት፡ ይሞላል፡ ገምቦየን ለመሞት፡ ኣንድ፡ ምሽት፡ ቢቀር ሂወት፡ ይቀጥላል፡ በታምር ሂወት፡ ይቀጥላል፡ በታምር(4) ሂወቴን፡ በታምር፡ ልታኖረው የወሰንክ፡ የኣቀድክ፡ ኣንተ፡ ነው ያፍቃድ፡ ጸንቶ፡ የሚኖር ሂወቴን፡ ቀጥሏል፡ በታምር ሂወት፡ ይቀጥላል፡ በታምር(4) ነገየን፡ በታምር፡ ይቀድማል ነገሬን፡ በምሉ፡ ውብ፡ ያረጋል የፈራሁትንም፡ ያስወግዳል በደስታ፡ በሃሴት፡ ይሞላኛል (2) የምልህ፡ ኣለኝ(4) ተባረክ፡ የኔ፡ ጌታ፡ ተመስገን፡ የኔ ጌታ (2)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Tamerat

See all 12 songs by Bethlehem Tamerat