Gubae

በዝቶልኝ ነው እንጂ

Beztolegn New Enji

ቤተልሔም ታመራት · ይግባኝ

Beztolegn New Enji is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Tamerat, from the album Yegbagn.

በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ምህረቱ በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ቸርነቱ በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ኣባትነቱ ከሂወት፡ ምሻለው፡ ምህረቱ (3) ከኔ’ማ፡ ምን፡ ኣለ፡ እኔ፡ የለሁበትም ይህንን፡ ሁሉ፡ እኔ፡ ኣላረኩትም፡ እጄ፡ የለበትም የለሁበትም (2) የፍቅር፡ ኣይኖቹ፡ ሁሌ፡ እያዩኝ ደጋግ፡ እጆቹ፡ የደጋገፉኝ ማይደክመው፡ ትከሻው፡ እየተሸከመኝ እዚ፡ ደርሼ፡ ኣለሁ፡ ኣባት፡ እየሆነኝ (2) በየጠዋቱ፡ በየ፡ ማለዳው በቀትር፡ ቢሆን፡ ደግሞም፡ በማታ የእየሱስ፡ ምህረት፡ ቸርነቱ ኣየሁ፡ ሲበዛልኝ፡ ደግነቱ (2) በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ምህረቱ በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ቸርነቱ በዝቶልኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ ኣባትነቱ ከሂወት፡ ምሻለው፡ ምህረቱ (3) ከኔ’ማ፡ ምን፡ ኣለ፡ እኔ፡ የለሁበትም ይህንን፡ ሁሉ፡ እኔ፡ ኣላረኩትም፡ እጄ፡ የለበትም የለሁበትም (2) የፍቅር፡ ኣይኖቹ፡ ሁሌ፡ እያዩኝ ደጋግ፡ እጆቹ፡ የደጋገፉኝ ማይደክመው፡ ትከሻው፡ እየተሸከመኝ እዚ፡ ደርሼ፡ ኣለሁ፡ ኣባት፡ እየሆነኝ (2) በየጠዋቱ፡ በየ፡ ማለዳው በቀትር፡ ቢሆን፡ ደግሞም፡ በማታ የእየሱስ፡ ምህረት፡ ቸርነቱ ኣየሁ፡ ሲበዛልኝ፡ ደግነቱ (2)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Tamerat

See all 12 songs by Bethlehem Tamerat