ሕይወቴን ቃኝተሃል
Hiwotien Qagnetehal
ቤተልሔም ታመራት · ይግባኝ
Hiwotien Qagnetehal is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Tamerat, from the album Yegbagn.
ለሞተው፡ መንፈሴ፡ ትንሳኤ፡ ሰተሀል ኩነኔን፡ ከላየ፡ በሞትህ፡ ኣንስተሀል ከሓጥያት፡ ባርነት፡ ነጻ፡ ኣውጥተህኛል በከበረው፡ መንፈስ፡ ሂወቴን፡ ቃኝተሀል (2) ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን(4) ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን (4) ኣባባት፡ ብየ፡ የምጠራበትም የልጅነት፡ መንፈስ፡ ካንተ፡ ተቀበልኩኝ የእርስትህ፡ ወራሽ፡ ደግሞ፡ ኣደረከኝ በእየሱሴ፡ ሞት፡ ጸድቀሻል፡ ተባልኩኝ (2) ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን(4) ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን (4) ለሞተው፡ መንፈሴ፡ ትንሳኤ፡ ሰተሀል ኩነኔን፡ ከላየ፡ በሞትህ፡ ኣንስተሀል ከሓጥያት፡ ባርነት፡ ነጻ፡ ኣውጥተህኛል በከበረው፡ መንፈስ፡ ሂወቴን፡ ቃኝተሀል (2) ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን(4) ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን (4) ኣባባት፡ ብየ፡ የምጠራበትም የልጅነት፡ መንፈስ፡ ካንተ፡ ተቀበልኩኝ የእርስትህ፡ ወራሽ፡ ደግሞ፡ ኣደረከኝ በእየሱሴ፡ ሞት፡ ጸድቀሻል፡ ተባልኩኝ (2) ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን(4) ሂወቴን፡ ቃኝተሀል፡ ሂወቴን (4)


