Gubae

ያድናል ኢየሱስ

Yadenal Eyesus

በረከት ለማ · ያቦቅን ስሻገር

Yadenal Eyesus is an Amharic mezmur (worship song) by Bereket Lemma, from the album Yaboken Seshager.

ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ በጨለማ መንደር ብርሃኑን አብሪ ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል የዕዳ ፅፈታችንን በመስቀል የደመሰሰው ስለ ሰው ልጆች ሀጢያት እርግማን የሆነው ሌላ የድነት መንገድ የለም ከማመን ከሱ ውጪ ይሄን ለማብሰር ታድያለሁ ስእግዚአብሔር ልጅ አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ በጨለማ መንደር ብርሃኑን አብሪ ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል ከተስፋው ቃል እጅግ ርቀን የጠፋን ነበርን በስጋ ሀሳብ እንደልባችን የተመላለስን እግዚአብሔር ግን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ የዘላለምን ህይወት ሰጠን በፀጋው አዳነን አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ በጨለማ መንደር ብርሃኑን አብሪ ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bereket Lemma

See all 13 songs by Bereket Lemma