Gubae

ጸጋ ጨመረልኝ

Tsega Chemerelgn

በረከት ለማ · ያቦቅን ስሻገር

Tsega Chemerelgn is an Amharic mezmur (worship song) by Bereket Lemma, from the album Yaboken Seshager.

ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ በፈተናዬ መሀል ፍቅሩን አየሁኝ ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ በችግሬ መሃል ትዕግስቱን አየሁኝ አየሁኝ አሻቅቤ አየሁት ይሄንን ጌታ አየሁኝ ኢየሱስን ከእልፍ ጥያቄ መሃል ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል እንዳመጣጡ እንደ ላባ ልብ ቢሆን ባትታደገኝ አትንካው ባዬ ባትሆን አቅም አልነበረኝም ለመሸሽ ሚሆን ብርታት ደርሰህ ባታስጥለኝ ባታድናት ይህችን ነፊሴን ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል ባለፉት ቀናቶች ለልቤ ተስፋ ሳጣ ነፍሴ ተጨንቃ በተከበበ ከተማ አይኖቼ ቀና አድርጌ አየውህና ረካው መከራዬ መሀል ጥበቃህን ተረዳው ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ በፈተናዬ መሀል ፍቅሩን አየሁኝ ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ በችግሬ መሃል ትዕግስቱን አየሁኝ አየሁኝ አሻቅቤ አየሁት ይሄንን ጌታ አየሁኝ ኢየሱስን ከእልፍ ጥያቄ መሃል ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bereket Lemma

See all 13 songs by Bereket Lemma