Gubae

ወንጌል ስለ ልጅ

Wongel Sele Liju

ይድነቃቸው ተካ · ኢየሱስ

Wongel Sele Liju is an Amharic mezmur (worship song) by Yidnekachew Teka, from the album Eyesus.

ወንጌል ስለልጁ ነው ስለኢየሱስ እሰብከዋለሁ/አውጀዋለሁ በመንፈስ*2 እስብከዋለሁ በመንፈስ*2       አውጀዋለሁ በመንፈስ       የጠላት ምሽግ እስኪፈርስ የገሃነም ደጆች የማይችሏት ቤ/ክርስቲያንን የሱስ ሰራት የመጨረሻ ዘሜን ክብር በሃይል በስልጣን እንድበሰር        እንደገና አሜን*4 ወንጌል ስለልጁ ስለኢየሱስ ይሰበካል የአጋንንቶች መሰረት ከየስፍራው ይናወጣል ጠንቋይ መተተኛው አስማተኛው እስካይሰራ የእግዝ/ር ልጅ ኢየሱስ ከነግርማው ስያበራ           ገና እናያለን ገና           ገና በምድሬ ላይ ገና ሰይጣን የማይችለው (ገና) የወንጌል ምስራች (ገና) ከስኦል አፋፍ ላይ (ገና) ትውልድ ይናጠቃል (ገና)         አህዛብን (ገና)         ላንተ ለርስትህ (ገና)         የምድርን ጫፍ (ገና)         ለግዛትህ (ገና)         እሰጣለሁ ብሎ (ገና)         በኔ እንደማለው (ገና)         ደጁን ከፈተው (ገና) እንደገና አሜን*4   የዳውት መክፈቻ በእጁ ያለው   ሚከፍት ሚዘጋ ኢየሱስ ነው   የይሁዳ አንበሳ ሞት ያልበገረው   እስከወዲያኛው ደጁን ከፈተው        እንደገና አሜን*4 ድንቅ ታምራት ይሰበካል ወንገሉን የኢየሱስ ማዳን ዝና የሞለዋል አለሙን ጠላት በግዞት ቤት በጭንቅ ያሰራቸው እንባቸው ይታበሳል የነፃነት ወንጌል ሰምተው    ገና እናያለን ገና    ገና በሚድሬ ላይ ገና    ገና በእትዮጲያ ላይ ገና ገና በሰሜን በደቡብ (ገና) ገና በምእራብ በምስራቅ (ገና) ምድርን ይሸፍናል (ገና) የኢየሱስ ዝና (ገና)   ከፀሃይ መውጫ (ገና)   እስከመጥለቂያው (ገና)   ወንጌል ልሰበክ (ገና)   በምድር ዙሪያ (ገና)   በእጃቸው ነክተው (ገና)   በባርያዎቹ (ገና)   እኔም ጋ ደረሰ (ገና)   የምስራቹ (ገና) እንደገና አሜን*4

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Yidnekachew Teka

See all 27 songs by Yidnekachew Teka