Gubae

ታማኝ ነህ

Tamagn Neh

ይድነቃቸው ተካ · ኢየሱስ

Tamagn Neh is an Amharic mezmur (worship song) by Yidnekachew Teka, from the album Eyesus.

ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል (X2) ቸር ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል (X2) ታማኝ ነህ (X4) ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ታማኝ ነህ (X4) ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ ዛሬ ቆሜ ከቶ ነገን በማያሳይ መንገዴ ላይ ያኔ መጥተህ እንዲህ አልከኝ አይንህን ከፍተህ እስከሩቅ እይ ጭው ባለው ምድረበዳ እጄን ይዘህ ያሳመንከኝ ስንቱን ክብር እያሳየህ በመንገዴ አስደነቅኸኝ አስደመምከኝ ታማኝ ነህ (X4) ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ታማኝ ነህ (X4) ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ ዛሬ ወንድሜ ልብህ ይበርታ ጌታ ባለህ ነገር ላይ ሁኔታዎች አያስረሱህ የነገረህን ብቻ እይ ታማኝ ነው እንደቃሉ ፀንተህ ጠብቅ እያመንከው ሊያስደንቅህ ሊያስገርምህ ይሄ ጌታ ካንተ ነው (X2) ብሎአል ወይ ነግሮአል ወይ ብሎአል ወይ ነግሮአል ወይ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ብሎአል ወይ ነግሮአል ወይ ብሎአል ወይ ነግሮአል ወይ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል (X3) እግዚአብሔር ያለው ዛሬ ይሆናል እግዚአብሔር ያለው አሁን ይሆናል

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Yidnekachew Teka

See all 27 songs by Yidnekachew Teka