Gubae

በደም ያጌጠ

Bedemeh Yagete

ይድነቃቸው ተካ · ኢየሱስ

Bedemeh Yagete is an Amharic mezmur (worship song) by Yidnekachew Teka, from the album Eyesus.

ከወደቅሁበት አዘቅት መጥተህ የክብርህን ጥግ አሳየኸኝ  የለበስኩትን የውርደት ሸማ  ከላዬ ወርዱል ኢየሱስ በግርማህ  ለበስኩትን የውርደት ሸማ  ከላዬ ወድቋል ኢየሱስ በግርማህ እንኳን ያንተ ሆንኩ እንኳን ያንተ ኢየሱሴ (2x)  ክብርን ያወኩት ባንተ አደል ወይ መች በራሴ  ወግ ማዕረግ ቢሉኝ የለመድኩት ባንተ እጅ ነው (2x)  የክብር ልብሱን ያለበሰኝ ምህረትህ ነው አክሊል እንደለበሰች እንደ ሙሽራ  በጌጥ እንደ ተዋበች እጅጉን አምራ  ኢየሱስ የማዳን ልብስ አለበስከኝ  መጎናጸፊያ የጽድቅ ደረብክልኝ ክበርልኝ (6x) ይኽው አነሳኝ እጅህ (2x)  ይኽው አነጻኝ ደምህ (2x)  በደምህ ያጌጥ ልብሴ (2x)  አንተ ነህ ኢየሱሴ (2x) የእንደገና ሞገሴ (4x)  የምረት ታሪኬ (4x) ይታዘቡኛል እኔስ ብኮራ  የሚያውቁኝ ሁሉ እያለሁ ተራ  እዚህ ግባ እንኳን የማይሉትን ሰው  የምህረት እጅህ አነሳኝ ይኽው  አያምርብኝም ዝም ብል ዛሬ  በእልልታ ዜማ ልጩህ ለክብሬ ክብሬ አንተ ነህ ኢየሱስ  በአደባባይ ኢየሱስ  የማሳይህ ኢየሱስ  አገር እንዲያይ ኢየሱስ የእንደገና ሞገሴ (2x)  የምህረት ታሪኬ ነህ (2x) በኃጢያት ተገኘች ብለው ይዘዋት  እያሰቃዩ ወደ አንተ አመጧት  እኛስ ብለናል ትገደል አሉ  ፈሪሳውያን ድንጋይ ይዘው  አንተ ስለሱዋ ምን ትላለህ  ተናገር ሲሉ ምህረት አወጂህ አንተም ለኔ ኢየሱስ  ያልክልኝ ነው ኢየሱስ  ዘላለሜን ኢየሱስ  የቀየረው ኢየሱስ የእንደገና ሞገሴ (2x)  የምህረት ታሪኬ ነህ (2x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Yidnekachew Teka

See all 27 songs by Yidnekachew Teka