Gubae

ለእኔም አባቴ ሆይ

Leniem Abatie Hoy

ተስፋዬ ጋቢሶ · እግዚአብሔር ኃያል

Leniem Abatie Hoy is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Gabisso, from the album Egziabhier Hayal.

መዋረዳቸውን ፡ አይተህ ፡ አንተ ፡ ባርከሃቸው የቤትህን ፡ ልጆች ፡ አንተ ፡ ሰብረሃቸው ትዕቢታቸው ፡ ቀርቶ ፡ በትሁት ፡ ልባቸው እንባቸውን ፡ ሲያፈሱት ፡ ለአንተ ፡ አየኋቸው አዝ፦ ለእኔም ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ልቤን ፡ ስበርልኝ እኔነቴ ፡ ቅርቶ ፡ ጸጋህ ፡ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ፡ ሽረህ ፡ ትህትና ፡ አልብሰኝ (፪x) ጌታ ፡ ዘወትር ፡ መሰበርን ፡ ሽቼ አብዝቼ ፡ እጮሃለሁ ፡ ሌተቀን ፡ ተግቼ እስከመቸ ፡ ድረስ ፡ ሕይወቴ ፡ እንዲህ ፡ ደርቆ እኖራለሁ ፡ ጌታ ፡ ልምላሜ ፡ አርጐ አዝ፦ ለእኔም ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ልቤን ፡ ስበርልኝ እኔነቴ ፡ ቅርቶ ፡ ጸጋህ ፡ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ፡ ሽረህ ፡ ትህትና ፡ አልብሰኝ (፪x) የመሰበር ፡ ፍላጐቴ ፡ ግለቱ ፡ ሳይበርድ ሰማዬችን ፡ ከፍተህ ፡ ምነው ፡ ብትወርድ ምርኩዜን ፡ ፈትነህ ፡ እባክህ ፡ ስበረኝ ትሁትና ፡ ታዛዥ ፡ መሆን ፡ አስተምረኝ አዝ፦ ለእኔም ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ልቤን ፡ ስበርልኝ እኔነቴ ፡ ቅርቶ ፡ ጸጋህ ፡ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ፡ ሽረህ ፡ ትህትና ፡ አልብሰኝ (፪x) የራሴን ፡ ማንነት ፡ ያኔ ፡ በርግጥ ፡ እረዳለሁ የውስጥ ፡ ዓይኔ ፡ በርቶ ፡ አብዝቼም ፡ አያለሁ በፍፁም ፡ ግልጽነት ፡ ስምህን ፡ አውጃለሁ በበረከት ፡ ሙላት ፡ አስከብርሃለሁ አዝ፦ ለእኔም ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ልቤን ፡ ስበርልኝ እኔነቴ ፡ ቅርቶ ፡ ጸጋህ ፡ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ፡ ሽረህ ፡ ትህትና ፡ አልብሰኝ (፪x) መዋረዳቸውን ፡ አይተህ ፡ አንተ ፡ ባርከሃቸው የቤትህን ፡ ልጆች ፡ አንተ ፡ ሰብረሃቸው ትዕቢታቸው ፡ ቀርቶ ፡ በትሁት ፡ ልባቸው እንባቸውን ፡ ሲያፈሱት ፡ ለአንተ ፡ አየኋቸው አዝ፦ ለእኔም ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ልቤን ፡ ስበርልኝ እኔነቴ ፡ ቅርቶ ፡ ጸጋህ ፡ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ፡ ሽረህ ፡ ትህትና ፡ አልብሰኝ (፪x) ጌታ ፡ ዘወትር ፡ መሰበርን ፡ ሽቼ አብዝቼ ፡ እጮሃለሁ ፡ ሌተቀን ፡ ተግቼ እስከመቸ ፡ ድረስ ፡ ሕይወቴ ፡ እንዲህ ፡ ደርቆ እኖራለሁ ፡ ጌታ ፡ ልምላሜ ፡ አርጐ አዝ፦ ለእኔም ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ልቤን ፡ ስበርልኝ እኔነቴ ፡ ቅርቶ ፡ ጸጋህ ፡ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ፡ ሽረህ ፡ ትህትና ፡ አልብሰኝ (፪x) የመሰበር ፡ ፍላጐቴ ፡ ግለቱ ፡ ሳይበርድ ሰማዬችን ፡ ከፍተህ ፡ ምነው ፡ ብትወርድ ምርኩዜን ፡ ፈትነህ ፡ እባክህ ፡ ስበረኝ ትሁትና ፡ ታዛዥ ፡ መሆን ፡ አስተምረኝ አዝ፦ ለእኔም ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ልቤን ፡ ስበርልኝ እኔነቴ ፡ ቅርቶ ፡ ጸጋህ ፡ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ፡ ሽረህ ፡ ትህትና ፡ አልብሰኝ (፪x) የራሴን ፡ ማንነት ፡ ያኔ ፡ በርግጥ ፡ እረዳለሁ የውስጥ ፡ ዓይኔ ፡ በርቶ ፡ አብዝቼም ፡ አያለሁ በፍፁም ፡ ግልጽነት ፡ ስምህን ፡ አውጃለሁ በበረከት ፡ ሙላት ፡ አስከብርሃለሁ አዝ፦ ለእኔም ፡ አባቴ ፡ ሆይ ፡ ልቤን ፡ ስበርልኝ እኔነቴ ፡ ቅርቶ ፡ ጸጋህ ፡ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ፡ ሽረህ ፡ ትህትና ፡ አልብሰኝ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Gabisso

See all 75 songs by Tesfaye Gabisso