Gubae

ና ጌታ

Na Gieta

ተስፋዬ ጋቢሶ · አቤቱ መባረኬን ባርከኝ

Na Gieta is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Gabisso, from the album Abietu Mebareken Barken.

ሕዝብህ ፡ ይጠብቅሃል ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! መገለጥህ ፡ ናፍቆታል ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! እባክህ ፡ ናልኝ ፡ ሳትቆይ ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! ጊዜው ፡ አልደረሰም ፡ ወይ ? ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! አዝ፦ ና ፡ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! (፫x) ጊዜው ፡ አልደረሰም ፡ ወይ? ስምህን ፡ ስለወደደች ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! ነፍሴ ፡ ስድብን ፡ ጠገበች፡ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታዬ ፡ ሆይ! ባርኮቷን ፡ እያሰበች፡ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! ዛሬም ፡ በአንተ ፡ ታምናለች፡ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! አዝ፦ ና ፡ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! (፫x) ጊዜው ፡ አልደረሰም ፡ ወይ? ድካሙ ፡ ሳይበረታ ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! አርበኛው ፡ ሳይረታ፡ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! የተጋዳይ ፡ አለኝታ ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! በጠላትህ ፡ ላይ ፡ በርታ ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! አዝ፦ ና ፡ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! (፫x) ጊዜው ፡ አልደረሰም ፡ ወይ? ጣኦቱ ፡ ተሰባብሮ ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! ልመልከት ፡ ስምህ ፡ ከብሮ ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! ከጥንት ፡ እንደታወቅህ ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! ምድር ፡ አንተን ፡ ትወቅ ፣ ና ፣ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! አዝ፦ ና ፡ ጌታዬ ፣ ጌታ ፡ ሆይ! (፫x) ጊዜው ፡ አልደረሰም ፡ ወይ?

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Gabisso

See all 75 songs by Tesfaye Gabisso