Gubae

ኦ የድል አምላክ ነህ

O Yedel Amlak Neh

ነፃነት አሰፋ · እግዚአብሔርን ባርኪ

O Yedel Amlak Neh is an Amharic mezmur (worship song) by Netsanet Assefa, from the album Egziabhieren Barki.

ኦ ፡ የድል ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ኦ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ  ኦ ፡ በክብር ፡ ያለህ ፡ ኦ ፡ የጽድቅ ፡ ንጉሥ  ኦ ፡ ታላቅ ፡ ማዳንን ፡ ኦ ፡ አርገሃልና  ኦ ፡ ለስምህ ፡ ይሁን ፡ ኦ ፡ ክብር ፡ ምሥጋና ሁሉን ፡ የምትገዛ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ ነህ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ጽድቅና ፡ እውነት ፡ ነው ፡ መንገድህ በላይም ፡ በሰማይ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ነው ፡ ስምህ ስራህ ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ በምድር የምይፈራህ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ስምህን ፡ ያማያከብር ስለበደላችን ፡ በደዌ ፡ የደቀቀው ስለሃጥያታችን ፡ መሰዋእት ፡ የሆነው የእግዚአብሔርን ፡ ፈቃድ ፡ በእጁ ፡ ያከናወነው ኢየሱስ ፡ ከነፍሱ ፡ ድካም ፡ ብርሃንን ፡ ያያል ብዙዎችን ፡ አጽዶቆ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለዋል መጽሐፉን ፡ ዘርገተህ ፡ ማኅተሞቹን ፡ ልትፈታ ይገባሃል ፡ ኢየሱስ ፡ እል ፡ የነሳህ ፡ ጌታ ክብር ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ስለረታህ አህዛብም ፡ ሁሉ ፡ በፊትህ ፡ ይሰግዳሉ ለስምህም ፡ ክብር ፡ ይዘምራሉ ታላቅ ፡ ክብሩን ፡ ትቶ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ያለው ራሱን ፡ በአምላኩ ፡ ፊት ፡ ባዶ ፡ ያደረገው እስከመስቀልም ፡ ሞት ፡ የታዘዘው ኢየሱስ ፡ ትንሳኤ ፡ ነው ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብሏል ባባቱ ፡ ቀኝ ፡ አለ ፡ በክብር ፡ ይመጣል

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Netsanet Assefa

See all 40 songs by Netsanet Assefa