Gubae

ይለካል ገና

Yemelekal Gena

ናትናኤል ታዬ · ማን ብዬ ልጥራ ስምህን

Yemelekal Gena is an Amharic mezmur (worship song) by Natnael Taye, from the album Man Beyie Letra Semehen.

አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ዝማሬ ፡ ለጌታ ፡ ምስጋና ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ገና ፡ እንደገና (፪x) ገና ፡ እንደገና (እንደገና) (፰x) ለመጀመሪያማ ፡ ሁሉም ፡ ይንቀዋል እየዋለ ፡ ሲያድር ፡ ጉዱ ፡ ይገለጣል የናቀው ፡ ተንቆ ፡ ከእግሩ ፡ ስር ፡ ሲወድቅ ጌታ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ሲያንበረክክ እንዲህ ፡ አልነበርኩኝም ፡ እኔ (፫) ለውጦኝ ፡ አየሁ ፡ መድህኔ (፪) አምላኬ ፡ ያደረገው ፡ ለእኔ አያልቅም ፡ ቢወራ ፡ ሁሌ (፭x) ገና ፡ መች ፡ ተጀመረና ይነገራል ፡ ይሰበካል ፡ ገና ጌታ ፡ የኔ ፡ ገናና ገና ፡ ይመለካል ፡ ገና (፪x) ይመለካል ፡ ገና ፣ ይመለካል ፡ ገና (፬x) አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ዝማሬ ፡ ለጌታ ፡ ምስጋና ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ገና ፡ እንደገና (፪x) ገና ፡ እንደገና (እንደገና) (፰x) ውዳሴና ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ላውራ በመስቀሉ ፡ ስራ ፡ ህይወቴን ፡ ለሰራ ለጨነቀው ፡ ደራሽ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነውና ለዚህ ፡ ለኢየሱሴ ፡ ይድረሰው ፡ ምስጋና እንዲህ ፡ አልነበርኩኝም ፡ እኔ (፫) ለውጦኝ ፡ አየሁ ፡ መድህኔ (፪) አምላኬ ፡ ያደረገው ፡ ለእኔ አያልቅም ፡ ቢወራ ፡ ሁሌ (፭x) ገና ፡ መች ፡ ተጀመረና ይነገራል ፡ ይሰበካል ፡ ገና ጌታ ፡ የኔ ፡ ገናና ገና ፡ ይመለካል ፡ ገና (፪x) ይመለካል ፡ ገና ፣ ይመለካል ፡ ገና (፬x) አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ዝማሬ ፡ ለጌታ ፡ ምስጋና ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ገና ፡ እንደገና (፪x) ገና ፡ እንደገና (እንደገና) (፰x) ለመጀመሪያማ ፡ ሁሉም ፡ ይንቀዋል እየዋለ ፡ ሲያድር ፡ ጉዱ ፡ ይገለጣል የናቀው ፡ ተንቆ ፡ ከእግሩ ፡ ስር ፡ ሲወድቅ ጌታ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ሲያንበረክክ እንዲህ ፡ አልነበርኩኝም ፡ እኔ (፫) ለውጦኝ ፡ አየሁ ፡ መድህኔ (፪) አምላኬ ፡ ያደረገው ፡ ለእኔ አያልቅም ፡ ቢወራ ፡ ሁሌ (፭x) ገና ፡ መች ፡ ተጀመረና ይነገራል ፡ ይሰበካል ፡ ገና ጌታ ፡ የኔ ፡ ገናና ገና ፡ ይመለካል ፡ ገና (፪x) ይመለካል ፡ ገና ፣ ይመለካል ፡ ገና (፬x) አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ዝማሬ ፡ ለጌታ ፡ ምስጋና ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ገና ፡ እንደገና (፪x) ገና ፡ እንደገና (እንደገና) (፰x) ውዳሴና ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ላውራ በመስቀሉ ፡ ስራ ፡ ህይወቴን ፡ ለሰራ ለጨነቀው ፡ ደራሽ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነውና ለዚህ ፡ ለኢየሱሴ ፡ ይድረሰው ፡ ምስጋና እንዲህ ፡ አልነበርኩኝም ፡ እኔ (፫) ለውጦኝ ፡ አየሁ ፡ መድህኔ (፪) አምላኬ ፡ ያደረገው ፡ ለእኔ አያልቅም ፡ ቢወራ ፡ ሁሌ (፭x) ገና ፡ መች ፡ ተጀመረና ይነገራል ፡ ይሰበካል ፡ ገና ጌታ ፡ የኔ ፡ ገናና ገና ፡ ይመለካል ፡ ገና (፪x) ይመለካል ፡ ገና ፣ ይመለካል ፡ ገና (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Natnael Taye

See all 11 songs by Natnael Taye