Gubae

ኢየሱስ ነው ጌታ

Eyesus New Gieta

ናትናኤል ታዬ · ማን ብዬ ልጥራ ስምህን

Eyesus New Gieta is an Amharic mezmur (worship song) by Natnael Taye, from the album Man Beyie Letra Semehen.

የጌቶች ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ሁሉን ፡ የረታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ በሁሉም ፡ ቦታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ አሃ (፰x) ኢየሱስ ፡ የኛ ፡ ፊተኛ ፡ ደክሞት ፡ የማይተኛ (፪) ታዋቂ ፡ አሃ ፡ ሰልፈኛ ፡ አሃ ከወንዶች ፡ አሃ ፡ ብቸኛ ፡ አሃ ታዋቂ ፡ አሃ ፡ ሰልፈኛ ፡ አሃ ከወንዶች ፡ አሃ ፡ ብቸኛ ፡ አሃ አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ ግርማዊ ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ዘንዶን ፡ የመታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ገናናው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ አሃ አሃ (፰x) ።።።።።።።።ወላይታ ፡ ቋንቋ ።።።።።።።።።። አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ ።።።።።።።።ወላይታ ፡ ቋንቋ ።።።።።።።።።። አሃ (፰x) አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ (፪x) የጌቶች ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ሁሉን ፡ የረታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ በሁሉም ፡ ቦታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ አሃ (፰x) ኢየሱስ ፡ የኛ ፡ ፊተኛ ፡ ደክሞት ፡ የማይተኛ (፪) ታዋቂ ፡ አሃ ፡ ሰልፈኛ ፡ አሃ ከወንዶች ፡ አሃ ፡ ብቸኛ ፡ አሃ ታዋቂ ፡ አሃ ፡ ሰልፈኛ ፡ አሃ ከወንዶች ፡ አሃ ፡ ብቸኛ ፡ አሃ አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ ግርማዊ ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ዘንዶን ፡ የመታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ገናናው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ አሃ አሃ (፰x) ።።።።።።።።ወላይታ ፡ ቋንቋ ።።።።።።።።።። አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ ።።።።።።።።ወላይታ ፡ ቋንቋ ።።።።።።።።።። አሃ (፰x) አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Natnael Taye

See all 11 songs by Natnael Taye