Gubae

ጌታማ የበላይ

Gietama Yebelay New

ናትናኤል ታዬ · ማን ብዬ ልጥራ ስምህን

Gietama Yebelay New is an Amharic mezmur (worship song) by Natnael Taye, from the album Man Beyie Letra Semehen.

አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) /(፪x) ማነው ፡ ብርቱ ፡ ማነው ፡ ደፋር የእኔን ፡ ጌታ ፡ የሚወዳደር አምላኬማ ፡ የበላይ ፡ ነው ሃያል ፡ ብርቱ ፡ ጀግና ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) በዙፋኑ ፡ የከበረ ማንም ፡ ሳይኖር ፡ የነበረ ያላ ፡ ከልካይ ፡ በሰማይ ፡ ላይ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ የበላይ (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) ብዙ ፡ አማልክት ፡ ቢደረደር ቢነዋወጥ ፡ ቢናድ ፡ ምድር እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር የለም ፡ ጀግና ፡ የለም ፡ በሃገር (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) ማነው ፡ ብርቱ ፡ ማነው ፡ ደፋር የእኔን ፡ ጌታ ፡ የሚወዳደር አምላኬማ ፡ የበላይ ፡ ነው ሃያል ፡ ብርቱ ፡ ጀግና ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) /(፪x) ማነው ፡ ብርቱ ፡ ማነው ፡ ደፋር የእኔን ፡ ጌታ ፡ የሚወዳደር አምላኬማ ፡ የበላይ ፡ ነው ሃያል ፡ ብርቱ ፡ ጀግና ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) በዙፋኑ ፡ የከበረ ማንም ፡ ሳይኖር ፡ የነበረ ያላ ፡ ከልካይ ፡ በሰማይ ፡ ላይ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ የበላይ (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) ብዙ ፡ አማልክት ፡ ቢደረደር ቢነዋወጥ ፡ ቢናድ ፡ ምድር እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር የለም ፡ ጀግና ፡ የለም ፡ በሃገር (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) ማነው ፡ ብርቱ ፡ ማነው ፡ ደፋር የእኔን ፡ ጌታ ፡ የሚወዳደር አምላኬማ ፡ የበላይ ፡ ነው ሃያል ፡ ብርቱ ፡ ጀግና ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Natnael Taye

See all 11 songs by Natnael Taye