Gubae

ክበር ንገሥ

Keber Neges

ምህረት ኢተፋ · ባለግርማ · 2002

Keber Neges is an Amharic mezmur (worship song) by Meheret Etefa, from the album Balegirma (2002).

አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ጌታ እየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው የኃያላን ሁሉ ኃያል ነህ የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነህ የኛ እግዚአብሔር ማን ነው ሚመስልህ ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ የኛ እግዚአብሔር ማን ነው ሚመስልህ ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ ሁሉም ያክብርህ አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ጌታ እየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው ስልጣን ያንተ መንግስትም ያንተ ነው አለም ሁሉ ጌታ በእጅህ ነው የኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ የኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ አይችልም ሊይዝህ አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ጌታ እየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው እስከ ዛሬ ብዙ ተብሎልሃል በብዙዎች አንደበት ተነግሮልሃል ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም እኩያ የለህም አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ጌታ እየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meheret Etefa

See all 21 songs by Meheret Etefa