Gubae

ደሙ

Demu

ምህረት ኢተፋ · ለየት ያለ ነው · 2005

Demu is an Amharic mezmur (worship song) by Meheret Etefa, from the album Leyet Yale New (2005).

በአንተ ፡ ነው ፡ ሕይወቴ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ክብሬ (፯x) ሞገሴ ደሙ ፡ በመቃኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ደሙ ፡ በጉበኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ሞት ፡ አለፈ ፡ ሄደ ፡ እራቀ ፡ ከእኔ ፡ ጋር የጌታዬን ፡ ደም ፡ አይቶ የኢየሱሴን ፡ ደም ፡ አይቶ (፪x) ሞት ፡ አለፈ ፣ ሞት ፡ አለፈ ሄደ ፡ ከእኔ ፡ ርቆ የሞት ፡ መልአክት ፡ አያስፈራኝ ተሸፍኛለሁ ፡ አያገኘኝ (፪x) ዙሪያዬ ፡ እኮ ፡ በደሙ ፡ ታጥሯል ያን ፡ ቅጥር ፡ አልፎ ፡ እንዴት ፡ ይገባል (፪x) ለጠላቴ ፡ የሃዘን ፡ ለእኔ ፡ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ሞት ፡ እየገባ ፡ ያለው ፡ በጠላቴ ፡ መንደር ፡ ነው ይዙር ፡ እንጂ ፡ ዙሪያዬን ፡ እንደሚያገሳ ፡ አንበሳ ፍፁም ፡ መቅረብ ፡ አይችልም ፡ ከደሙ ፡ የተነሳ (፪x) ደሙ ፡ በመቃኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ደሙ ፡ በጉበኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ሞት ፡ አለፈ ፡ ሄደ ፡ እራቀ ፡ ከእኔ ፡ ጋር የጌታዬን ፡ ደም ፡ አይቶ የኢየሱሴን ፡ ደም ፡ አይቶ (፪x) ሞት ፡ አለፈ ፣ ሞት ፡ አለፈ ሄደ ፡ ከእኔ ፡ ርቆ በአንተ ፡ ነው ፡ ሕይወቴ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ክብሬ (፯x) ሞገሴ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meheret Etefa

See all 21 songs by Meheret Etefa