Gubae

እኔንጃ

Enienja

ቃልኪዳን ጥላሁን · በየት ሀገር ነው እግዚአብሔር

Enienja is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Beyet Hager New Egziabhier.

እኔ ፡ እንጃ (፪x) ፡ ቃል ፡ አገኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ ለመግለጽ ፡ የሚሰማኝን ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ስሆን (፪x) ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት እግዚአብሔር ፡ ያለበት (፬x) የእግዚአብሔር ፡ መንግስት ፡ ጽድቅና ፡ ሰላም በመንፈስ ፡ የሆነ ፡ ደስታ ፡ ናት (፬x) ጸጥታ ፡ ያለበት ፡ እረፍት ፡ የሞላበት እፎይታ ፡ ያለበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት እግዚአብሔር ፡ ያለበት (፬x) እኔ ፡ እንጃ (፪x) ፡ ቃል ፡ አገኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ ለመግለጽ ፡ የሚሰማኝን ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ስሆን (፪x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኛማ ፡ እግዚአብሔር ፡ እኩያ ፡ የለህ (፪x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፬x) የእኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር ሥጋዬን ፡ አልነጭም ፡ ፊቴን ፡ አልቧጭርም አምላኬን ፡ ለማግኘት ፡ ብዙ ፡ አልቸገርም እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ስለው ፡ አቤት ፡ የሚለኝ ሰምቶ ፡ የሚመልስ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ያለኝ የእኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የሚናገር ፡ የሚናገር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ የሚናገር ፡ የሚናገር ፡ የሚነግረኝ ፡ የሚነግረኝ የሚያወራኝ ፡ የሚያወራኝ አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፬x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፮x) እኔ ፡ እንጃ (፪x) ፡ ቃል ፡ አገኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ ለመግለጽ ፡ የሚሰማኝን ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ስሆን (፪x) ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት እግዚአብሔር ፡ ያለበት (፬x) የእግዚአብሔር ፡ መንግስት ፡ ጽድቅና ፡ ሰላም በመንፈስ ፡ የሆነ ፡ ደስታ ፡ ናት (፬x) ጸጥታ ፡ ያለበት ፡ እረፍት ፡ የሞላበት እፎይታ ፡ ያለበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት እግዚአብሔር ፡ ያለበት (፬x) እኔ ፡ እንጃ (፪x) ፡ ቃል ፡ አገኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ ለመግለጽ ፡ የሚሰማኝን ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ስሆን (፪x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኛማ ፡ እግዚአብሔር ፡ እኩያ ፡ የለህ (፪x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፬x) የእኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር ሥጋዬን ፡ አልነጭም ፡ ፊቴን ፡ አልቧጭርም አምላኬን ፡ ለማግኘት ፡ ብዙ ፡ አልቸገርም እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ስለው ፡ አቤት ፡ የሚለኝ ሰምቶ ፡ የሚመልስ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ያለኝ የእኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የሚናገር ፡ የሚናገር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ የሚናገር ፡ የሚናገር ፡ የሚነግረኝ ፡ የሚነግረኝ የሚያወራኝ ፡ የሚያወራኝ አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፬x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፮x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun