Gubae

ክብር እሰጣለሁ

Keber Esetalew

ቃልኪዳን ጥላሁን · ይታየኛል ብዙ ነገር

Keber Esetalew is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Yitayegnal Bezu Neger.

ክብር እሰጥሃለው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው (፪x) ለአንተ ፡ ላረገው ፡ የሚገባኝ ብዙ ፡ ውለታ ፡ ብዙ ፡ አለብኝ ግን ፡ በምን ፡ አቅሜ ፡ እመልሳለሁ የምችለውን ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው (፪x) እንዴት ፡ ብዬ ፡ እንዴት ፡ አስችሎኝ ፡ አሃ ሳላመልክህ ፡ እውላለሁኝ እንዴት ፡ ብዬ ፡ እንዴት ፡ አስችሎኝ ፡ ኦሆ ሳላመልክህ ፡ እኖራለሁኝ ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው (፪x) እጥፍ ፡ ድርብ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ እጥፍ ፡ ድርብ ፡ ክብር ፡ ሃሃ ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆሆ (፪x) ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆሆ ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሃሃ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ ሠማያትን ፡ የሞላህ ፡ ሆሆ ፡ የሞላህ ፡ ሃሃ ፡ የሞላህ ምድርንም ፡ የሞላህ ፡ ሃሃ ፡ የሞላህ ፡ ሆሆ ፡ የሞላህ የቅርብ ፡ እንጂ ፡ የሩቅ ፡ አምላክ ፡ አይደለህ ፡ ሃሃ ፡ አይደለህ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ ቀና ፡ ብል ፡ አሻቅቤ እግዚአብሔር ፡ አጠገቤ እነሆኝ ፡ የሚለኝ በምድርም ፡ እርሱ ፡ አለኝ የቅርብ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ እንጂ የሩቅ ፡ አምላክ ፡ አይደለህ ሠማይና ፡ ምድርን ፡ የሞላህ (፪x) ስለ ፡ እራሴ ፡ የምለው ፡ ምንም ነገር የለኝም ስለ ፡ አንተ ፡ ግን ፡ የምለው ፡ ፈጽሞ ፡ አላጣሁኝም (፪x) አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ ክብር እሰጥሃለው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው (፪x) ለአንተ ፡ ላረገው ፡ የሚገባኝ ብዙ ፡ ውለታ ፡ ብዙ ፡ አለብኝ ግን ፡ በምን ፡ አቅሜ ፡ እመልሳለሁ የምችለውን ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው (፪x) እንዴት ፡ ብዬ ፡ እንዴት ፡ አስችሎኝ ፡ አሃ ሳላመልክህ ፡ እውላለሁኝ እንዴት ፡ ብዬ ፡ እንዴት ፡ አስችሎኝ ፡ ኦሆ ሳላመልክህ ፡ እኖራለሁኝ ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው ክብር ፡ እሰጥሃለው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃለው (፪x) እጥፍ ፡ ድርብ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ እጥፍ ፡ ድርብ ፡ ክብር ፡ ሃሃ ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆሆ (፪x) ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆሆ ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሃሃ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ ሠማያትን ፡ የሞላህ ፡ ሆሆ ፡ የሞላህ ፡ ሃሃ ፡ የሞላህ ምድርንም ፡ የሞላህ ፡ ሃሃ ፡ የሞላህ ፡ ሆሆ ፡ የሞላህ የቅርብ ፡ እንጂ ፡ የሩቅ ፡ አምላክ ፡ አይደለህ ፡ ሃሃ ፡ አይደለህ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ ቀና ፡ ብል ፡ አሻቅቤ እግዚአብሔር ፡ አጠገቤ እነሆኝ ፡ የሚለኝ በምድርም ፡ እርሱ ፡ አለኝ የቅርብ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ እንጂ የሩቅ ፡ አምላክ ፡ አይደለህ ሠማይና ፡ ምድርን ፡ የሞላህ (፪x) ስለ ፡ እራሴ ፡ የምለው ፡ ምንም ነገር የለኝም ስለ ፡ አንተ ፡ ግን ፡ የምለው ፡ ፈጽሞ ፡ አላጣሁኝም (፪x) አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun