Gubae

ለሰው አላወራም

Lesew Alaweram

ቃልኪዳን ጥላሁን · አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ

Lesew Alaweram is an Amharic mezmur (worship song) by Kalkidan Tilahun, from the album Abietu Gulbetie Hoy Ewedihalehu.

ለሰው ፡ አላወራም ፡ ምን ፡ ትርፍ ፡ አገኛለሁ ሃዘኔን ፡ ብሶቴን ፡ ላንተው ፡ እነግራለሁ ደጃፌን ፡ ዘግቼ ፡ አጫውትሃለሁ አምናለሁ ፡ ካንተ ፡ ዘንድ ፡ ምላሽ ፡ አገኛለሁ (፪x) አዝ፦ የሚያስጨንቀኝን ፡ ላንተው ፡ እነግራለሁ ትካዜዬን ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ እጥላለሁ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ተስፋ ፡ አረግሃለሁ (፪x) የኤርትራን ፡ ባህር ፡ ታሻግረኛለህ ከሰማያት ፡ መናን ፡ ታወርድልኛለህ ሃሳብህም ፡ ከቶ ፡ አይከለከልም ሁሉ ፡ ይቻልሃል ፡ ምንም ፡ አይከብድህም (፪x) አዝ፦ የሚያስጨንቀኝን ፡ ላንተው ፡ እነግራለሁ ትካዜዬን ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ እጥላለሁ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ተስፋ ፡ አረግሃለሁ (፪x) የነገሩህንም ፡ የማትረሳ ፡ ነህ አንዱም ፡ አይጠፋህም ፡ ታስታውሰዋለህ ሕመሜን ፡ በሙሉ ፡ አንተ ፡ ታውቀዋለህ መድኃኒቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ትፈውሰኛለህ (፪x) አዝ፦ የሚያስጨንቀኝን ፡ ላንተው ፡ እነግራለሁ ትካዜዬን ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ እጥላለሁ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ተስፋ ፡ አረግሃለሁ (፪x) ::የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ተስፋ ፡ አረግሃለሁ (፫x) ለሰው ፡ አላወራም ፡ ምን ፡ ትርፍ ፡ አገኛለሁ ሃዘኔን ፡ ብሶቴን ፡ ላንተው ፡ እነግራለሁ ደጃፌን ፡ ዘግቼ ፡ አጫውትሃለሁ አምናለሁ ፡ ካንተ ፡ ዘንድ ፡ ምላሽ ፡ አገኛለሁ (፪x) አዝ፦ የሚያስጨንቀኝን ፡ ላንተው ፡ እነግራለሁ ትካዜዬን ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ እጥላለሁ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ተስፋ ፡ አረግሃለሁ (፪x) የኤርትራን ፡ ባህር ፡ ታሻግረኛለህ ከሰማያት ፡ መናን ፡ ታወርድልኛለህ ሃሳብህም ፡ ከቶ ፡ አይከለከልም ሁሉ ፡ ይቻልሃል ፡ ምንም ፡ አይከብድህም (፪x) አዝ፦ የሚያስጨንቀኝን ፡ ላንተው ፡ እነግራለሁ ትካዜዬን ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ እጥላለሁ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ተስፋ ፡ አረግሃለሁ (፪x) የነገሩህንም ፡ የማትረሳ ፡ ነህ አንዱም ፡ አይጠፋህም ፡ ታስታውሰዋለህ ሕመሜን ፡ በሙሉ ፡ አንተ ፡ ታውቀዋለህ መድኃኒቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ትፈውሰኛለህ (፪x) አዝ፦ የሚያስጨንቀኝን ፡ ላንተው ፡ እነግራለሁ ትካዜዬን ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ እጥላለሁ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ተስፋ ፡ አረግሃለሁ (፪x) ::የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ተስፋ ፡ አረግሃለሁ (፫x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Kalkidan Tilahun

See all 77 songs by Kalkidan Tilahun