Gubae

ዛሬም አለሁ

Zarem alehu

ኢየሩሳሌም ነጋያ · 3

Zarem alehu is an Amharic mezmur (worship song) by Eyerusalem Negiya, from the album 3.

አብዝቼ ጨምሬ ስምህን ልባርከው ኢየሱስ አንተ ነህ ነፍሴን የወደድከው አብዝቼ በብዙ ስምህን ልባርከው ኢየሱስ አንተ ነህ ነፍሴን የወደድከው እስኪ ጨማምሬ ስምህን ልባርከው ያደረግክልኝን ምህረት እያየው እስኪ ጨማምሬ ስምህን ላድንቀው የሰራህልኝን በጎነት እያየሁ እየወድከኝ ዛሬም አለሁ እየራራህልኝ ዛሬም አለሁ ይቅር እያልከኝ ዛሬም አለሁ ህይወት ሆነኸኝ ዛሬም አለሁ እንደገና(*2) እንደገና በፍቅርህ አቀረብከኝ እንደገና ልጅ አረከኝ እንደገና(*2) እንደገና በምህረትህ አዘንክልኝ እንደገና ያንተ አረከኝ ያወቅኩት እውነት የተረዳሁት ምህረትህ ገኖ እንዳለሁ በህይወት የሚገባኝ ይሄ ነው በየዕለት ፍቅርህ አልራጠም ምህረትህ አልነጠፈም የትናንት መውደድህ ለብ እንኳን አላለም እየወደድከኝ ዛሬም አለሁ እየረዳኸኝ ዛሬም አለሁ እያፅናናኸኝ ዛሬም አለሁ እያፀናኸኝ ዛሬም አለሁ ክብር ይሁን ለዘልአለም ምስጋና ላንተ ለዘልአለም ቸር አምላክ ነህ እና ለዘልአለም የሚመስልህ የለም ለዘልአለም ለዘልአለም እንዳንተ ያለ የለም ለዘልአለም የሚመስልህ የለም ለዘልአለም እንዳንተ ያለ የለም ለዘልአለም የሚመስልህ የለም

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Eyerusalem Negiya

See all 26 songs by Eyerusalem Negiya