Gubae

ይገርማል ፍቅሩ

Yegermal Feqru

እንዳሻው ታሪኩ · ፩ መንገድ · 2014

Yegermal Feqru is an Amharic mezmur (worship song) by Endashaw Tariku, from the album 1 Menged (2014).

1.ሸክም አንገላቶኝ ሲያይ መንከራተቴን ደርሶ ፈታታልኝ ትብታብ እስራቴን ዛሬ ታውጆልኝ ሙሉ አርነቴ በደስታ ኖራለሁ በርሱ በረድኤቴ ፍቅሩ ማርኮ የራሱ አረገኝ አስደናቂው ጸጋ ለወጠኝ ይገርማል ፍቅሩ ይገርማል ይገርማል ጸጋው ይገርማል አደራረጉ ገረመኝ አሰራሩ አስደነቀኝ ያሳየኝ ፍቅር ገረመኝ መውደዱ አስደነቀኘ 2x የጌታዬ የየሱሴ የመድህኔ 2x 2.ጊዜ ጊዜን ተካ ሰአታት አለፉ ቀናት ተደመሩ ሳምንታት ከነፉ ቢለዋወጡ ወራትና አመታት ፍቅርህ አይለወጥ ለዘመን ዘመናት ማንነትህ የሱስ ይገርማል ከመታወቅ እጅጉን ያልፋል ይገርማል ፍቅሩ ይገርማል ይገርማል ጸጋው ይገርማል /2/ አደራረጉ ገረመኝ አሰራሩ አስደነቀኝ ያሳየኝ ፍቅር ገረመኝ መውደዱ አስደነቀኘ 2x የጌታዬ የየሱሴ የመድህኔ 2x 3.ላከበረኝ ጌታ ምኔን እሰጣለሁ ከጥፋት ላዳነኝ ምኔን እከፍላለሁ ዋጋ አይተምነው ቆጥሬ እንዳልከፍለው ጨምሬ ጨምሬ አመሰግናለሁ ይብዛለት ለርሱ ምስጋና ይጨመር ይገባዋልና 2x ሀ ሀ ሀሌሉያ ለ ለ ለዘላለም ጌታ የሱስ ክበርልኝ ላረከው ለዋልክልኝ አባብዬ ክበርልኝ ለዋልክልኝ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Endashaw Tariku

See all 14 songs by Endashaw Tariku