Gubae

፩ መንገድ

1 Menged

እንዳሻው ታሪኩ · ፩ መንገድ · 2014

1 Menged is an Amharic mezmur (worship song) by Endashaw Tariku, from the album 1 Menged (2014).

መዳ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ን በየሱስ አዳ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ኝ ኢየሱስ አሀሀሀሀ 1.ከምድር አፈር ያኔ የተበጁ በአምላክ አምሳል የተፈጠሩ እነዛ ጥንዶች መነሻ ናቸው ለምት ላበሳው በአለም ላለው ሀጥያትን አይተው ሐጥያትን ሰርተው በፍርድ አለንጋ ያኔ ተገርፈው መራራ መዘዝ ለልጆቻቸው አቀበሉዋአቸው ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ግን አንድ መንገድ አለ ወደ አብ መሔጃ ግን አንድ መሲህ አለ ከጥፋት መዳኛ አንድ መንገድ የሱስ ወደአብ መሄጃ አንድ መንገድ የሱስ ከፍርድ ማምለጫ መዳን በየሱስ አዳኝ ኢየሱስ መዳን በየሱስ በርሱ ብቻ ነው መዳን ሚቻለው (2x) 2.ጠፍተን እያለን በጠላት መንደር ተጭኖን ሳለ የሀጥያት ቀንበር አምላክ ልጁን ላከልን እንዲፈልገን ቀንበራችንን አንዲሰብርልን እርሱም ወረደ ፈልጎ አገኘን ሸክማችንን ተሸከመልን ስራችንንም ሰርቶ ፈጸመልን ሸክም ላዛለን ማረፊያ ሆነን (ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ) እውነትም መንገድም ህይወትም እርሱ ነው ከአብ ሚያገናኘን ድልድይም እርሱ ነው አንድ መንገድ የሱስ ወደአብ መሄጃ አንድ መንገድ የሱስ ከፍርድ ማምለጫ መዳን በየሱስ አዳኝ ኢየሱስ መዳን በየሱስ በርሱ ብቻ ነው መዳን ሚቻለው (2x) 3.ግን ዛሬም የየሱስን የምስራቹን ወንጌል ላልሰማችሁ ሁሉ ከምት እነደሚያድን ቃሉ እንደሚለው ነው ኢየሱስ ኣዳኝ ነው በመስቀል የዋለው ለአለም ሁሉ ነው ማንም በልቡ የሱስን ቢያምን አድነኝ ብሎ ጌታን ቢማጸን ስሙን ቢጠራው ያገኛል መዳን(ከፍርድ ያመልጣል)… ግን አንድ መንገድ አለ ወደ አብ መሔጃ ግን አንድ መሲህ አለ ከጥፋት መዳኛ አንድ መንገድ የሱስ ወደአብ መሄጃ አንድ መንገድ የሱስ ከፍርድ ማምለጫ መዳን በየሱስ አዳኝ ኢየሱስ መዳን በየሱስ በርሱ ብቻ ነው መዳን ሚቻለው (2x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Endashaw Tariku

See all 14 songs by Endashaw Tariku