Gubae

ትዝ ይለኛል

Tez Yelegnal

እንዳሻው ታሪኩ · ፩ መንገድ · 2014

Tez Yelegnal is an Amharic mezmur (worship song) by Endashaw Tariku, from the album 1 Menged (2014).

ትዝ ይለኛል ያን ጊዜ በክንድህ ስትደግፈኝ ያኔ ስትረዳኝ ስታግዘኝ ስትቆም አብረኀኝ ከጎኔ ከሁሉም በላይ ደግሞ ያደረክልኝ በጎልጎታ ከጥፋትም ያዳንከኝ ሞተህልኝ በእኔ ፋንታ ውለታህ ውለታህ ብዙ ብዙ ውለታ ስጦታ ስጦታ እጅግ ብዙ ስጦታ ውለታው ብዙ ነው ስጦታው ብዙ ነው 1.ሳስበው መውደድህን ያደረክልኝን የሰራህልኝን የከፈልክልኝን ያንሁሉ እዳዬን ውስጤ መች ዝም ይላል ተመስገን ይላል ተባረክ ይላል ከፍ በል ይላል እልልም ይላል ተባረክ ይላል ተመስገን ይላል ከፍ በል ይላል ትዝ ይለኛል ያን ጊዜ ያን ጊዜ የልጅነቴ ስትረዳኝ ስታግዘኝ ስትቆም አብረኀኝ ከጎኔ አሁንም ማን አለኝ ያላንተ የለረድኤቴ የምትረዳኝ አንተው ነህ አለቴ አምባ መድሀኒቴ አለኝታ ስለሆንከኝ ጌታዬ ተመስገንልኝ መከታ ስለሆንከኝ ጌታዬ ተባረክልኝ ያን ጊዜ ረዳቴኅኝ አሁንም አንተው ነህ ያለኅኝ 2. ባንዲያ ልጅህ በኩል ህይወትን ሰጥተኅኝ ሰማያዊውን ርስት ወራሽ አረከኝ ልጅህ አረከኝ የቱተብሎ የቱ ይተዋል ስንሩን አሻግረሃል ብዙ ረድተኅኛል ከስጦታህ በላይ ራስህን ሰጥተሃል የሰራኅው ውለታ ያሳየኅኝ ፍቅር ከመናገር ያልፋል ውለታህ ውለታህ ብዙ ብዙ ውለታ ስጦታ ስጦታ እጅግ ብዙ ስጦታ ውለታው ብዙ ነው ስጦታው ብዙ ነው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Endashaw Tariku

See all 14 songs by Endashaw Tariku