Gubae

የዛሬው

Yezarew

እንዳለ ወልደጊዮርጊስ · ዘላለማዊ · 2018

Yezarew is an Amharic mezmur (worship song) by Endale Woldegiorgis, from the album Zelalemawi (2018).

አዝ፦ የዛሬው ቀኑ ደስ ይላል ልናመሰግን መጥተናል ከጠላት እጅ ያዳነንን ቸሩ ጌታችን ይመስገን (፫x) ደጉ ጌታችን ይመስገን (፪x) ካሉን ያላወቁ ምን ሰበሰባቻው ዕጣ እንደ ወጣለት ልክ የለው ደስታቻው ካሉን(፪) በማጉረምረም ዘመን የሚሉት ምስጋና እንዲህ የሚያስዘምር ምንስ ተገኘና ካሉን(፪x) ኧረ ወቶልን ነው የፅድቅ ፀሐይ የመዳንን መንገድ በኢያሱስ ልናይ (፪x) አንዳንዶች ነበርን ጠጪ የስካር ሰዎች ብሎም የአመፅና የአጋንንት እስረኞች አዎ(2x) ልዩ ልዩ ቀንበር ነበር በጫንቃችን ከእኛ ላይ ሰበረው ደርሶልን ጌታችን አዎ አዎ ከምህረቱ ማዕድ ቆርሶ ሰጠንና እንዲህ ሰበሰበን እንድንል ምስጋና (፪) ራሱን የሰጠን ያዳነን በመስቀል ለይ ሞቶ ከዓለም እስክንመጣ ታገሰን ይህቺን ቀን አይቶ ጌታ ባይደርስልን ይሄኔ ነበርን በጨለማ ምህረት ላበዛልን አምጡ እንጂ ለክብሩ ምስጋና አዝ፦ የዛሬው ቀኑ ደስ ይላል ልናመሰግን መጥተናል ከጠላት እጅ ያዳነንን ቸሩ ጌታችን ይመስገን (፫x) ደጉ ጌታችን ይመስገን (፪x) ካሉን ያላወቁ ምን ሰባሰሳባቻው ዕጣ እንደ ወጣለት ልክ የለው ደስታቻው(፪x) ካሉን(፪x) በማጉረምረም ዘመን የሚሉት ምስጋና እንዲህ የሚያስዘምር ምንስ ተገኘና ካሉን(፪x) ኧረ ወጥቶልን ነው የፅድቅ ፀሐይ የመዳንን መንገድ በኢየሱስ ልናይ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Endale Woldegiorgis

See all 45 songs by Endale Woldegiorgis