Gubae

የንጋቱ ኮከብ

Yenegatu Kokeb

ካሌብ ተስፋዬ · ትንሳኤ አለ · 2009

Yenegatu Kokeb is an Amharic mezmur (worship song) by Caleb Tesfaye, from the album Tensae Ale (2009).

(አዝማች) የንጋቱ፡ኮከብ፡ውበቱ፡ያማረ፣ ከምንም፡ከማንም፡በላይ፡የከበረ፣ እሱ፡ነው፡ጌታዬ፥እኔ፡የማመልከው፡ ምሕረቱን፡አብዝቶ፡ልቤን፡ያሳረፈው። (ቁ 1) ብዙ ክብር ያርግ፡ ወደ ማደሪያው፣ ዙፋኑን ይክበበው ስለሚገባው፤ አለ የተባለ አዳኝ ብቸኛ መድኃኒት፣ ኢየሱስ እሱ ነው አሁንም ወደፊት። የንጋቱ ኮከብ ... (ቁ 2) ዳግመኛ ተወለድሁ፡ ክፉ ደጉን ለየሁ ፣ አዲስ ምዕራፍ ከፍቶ አሮጌውን ሻረው የታረደውን በግ አለቃዬ ኢየሱስ፣ ሾምኩት በሕይወቴ ላይ ሊገዛ እንደ ንጉሥ። የንጋቱ ከክብ... (ቁ 3) እንዲሁ ወደደኝ፡ ከነምናምኔ፣ ትቼ ተከተልኩት፣ ይቺ ዓለም ለምኔ? ማንም ያልሰጠኝን ሰላምና ደስታ፡ አግኝቻለሁ ከላይ ከሠራዊት ጌታ፡፡ የንጋቱ ኮከብ..

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Caleb Tesfaye

See all 27 songs by Caleb Tesfaye