Gubae

ትቼዋለሁ

Tichewalew

ቤተልሔም ወልዴ · እረኛዬ

Tichewalew is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Wolde, from the album Eregnaye.

ትቼዋለሁ ሃሳቤን ባንተ ላይ እጥላለሁ ትቼዋለሁ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለሁ ምታስብልኝ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ (2X) ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል የእኛ ጭንቀት ምን ይረባናል? እሱ ስለ እኛ ያስባልና ሃሳብን በሱ ላይ እንጣል ትቼዋለሁ ሃሳቤን ባንተ ላይ እጥላለሁ ትቼዋለሁ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለሁ ምታስብልኝ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ የሰማይ ወፎች ከቶ አይዘሩም አጭደው በጎተራ አይከምሩም የሰማይ ጌታ ይመግባቸዋል ከነሱ ይበልጥ ይወደናል ትቼዋለሁ ሃሳቤን ባንተ ላይ እጥላለሁ ትቼዋለሁ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለሁ ምታስብልኝ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ አንተ አስበህልኝ ከላይ ወርዳሃል ነፍስህን ስለኔ ሰጥተሀል ያስጨነቀኝ ጠላት ጥለህልኛል ልቤንም በሰላም ሞልተሀል ትቼዋለሁ ሃሳቤን ባንተ ላይ እጥላለሁ ትቼዋለሁ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለሁ ምታስብልኝ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Wolde

See all 33 songs by Bethlehem Wolde