Gubae

የመኖሬ ሕልውና

Yemenorie Helewena

ቤተልሔም ተዘራ · የሂወቴ ባለቤት

Yemenorie Helewena is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Tezera, from the album Yehiwotie Balebiet.

የለኝም ከአንተ በላይ ወዳጅ የለኝም የኔ ጌታ የለኝም የለኝም ከአንተ በላይ ረዳት የለኝም አሄ የለ የለኝም የሚታደገኝ የሚሸከመኝ የሚራራልኝ የሚያስብልኝ የሚረዳኝ የሚወደኝ የለኝም ከንተ በላይ የለኝም ስራዬን ሁሉ የከወነ ስተት ጉድለቴን አሄ የከደነ የተሸከምኝ (እስከዛሬ) የሆነኝ ጥላ እስቲ ማን አለኝ (ለኔ) ከአንተ ሌላ የመኖሬ ህልውና አንተው ነህ ከእስትንፋሴ ታስፈልገኛለህ የመቆሜ ህልውና አንተው ነህ ከእስትንፋሴ ታስፈልገኛለህ ነፍሴን በሀይልህ የምታጸናት ከበጎነትህ አሄ እያጠገብካት የምትምመራኝ አሄ እረድኤቴ አንተ አይደለህም ዎይ አቅም ጉልበቴ የሚታደገኝ የሚሸከመኝ የሚራራልኝ የሚያስብልኝ የሚረዳኝ የሚወደኝ የለኝም ከንተ በላይ የለኝም የመኖሬ ህልውና አንተው ነህ ከእስትንፋሴ ታስፈልገኛለህ የመቆሜ ህልውና አንተው ነህ ከእስትንፋሴ ታስፈልገኛለህ አለኝ አባት አባት የምመካበት አባት አለኝ አባት አባት የምስፈራራበት አባት

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Tezera

See all 51 songs by Bethlehem Tezera