Gubae

የቤት ራስ

Yebiet Ras

ቤተልሔም ተዘራ · የሂወቴ ባለቤት

Yebiet Ras is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Tezera, from the album Yehiwotie Balebiet.

እውነተኛ ፡ ሰላሜ እውነተኛ ፡ ደስታ እውነተኛ ፡ ሄሄ እውነተኛ ፡ አሃ ፪x የቤቴ ፡ ራስ ፡ የቤቴ ፡ ሞገስ                          የልቤ ፡ ፈውስ ፡ የልቤ ፡ ንጉሥ                          ኢየሱስ ፮x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x      ልብ ፡ ሲፈካ ፡ እንደ ፡ አበባ ፡ ባገኘው ፡ ነገር ፡ ***** ደግሞ ፡ በዚያው ፡ ልክ ፡ የሃዘን ፡ ድባብ ፡ *** ፡ ሲያረገው ፡ ተስፋ ፡ ሲቆርጥ ስንቱ ፡ ይታያል ፡ በሕይወት ፡ ለዚህ ፡ አጭር ፡ እድሜ ፡ ማን ፡ ችሎት ግን ፡ አዋቂ ፡ ያው ፡ ልቡ ፡ በአምላክ ፡ ሲሆን ፡ ነው ፡ መደሰቱ የማይናወጥ ፡ ሰላሜን ፡ ደስታዬን    አግኝቼአለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ጌታዬ    የምድር ፡ ስኬት ፡ ሚሰጠው ፡ ምንድነው   ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ደስታ ፡ አለ ፡ ባይ ፡ ማነው ሰው ፡ በምን ፡ ይረካል ፡ ልቡ ዓለሙ ፡ አያልፍም ፡ ልኩ ጌታ ፡ ነው ፡ የሰላም ፡ ጥጉ ፪x ኢየሱስ ፡ ነው ፡ የደስታ ፡ ጥጉ ፪x የቤቴ ፡ ራስ ፡ የቤቴ ፡ ሞገስ                          የልቤ ፡ ፈውስ ፡ የልቤ ፡ ንጉሥ                           ኢየሱስ ፮x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Tezera

See all 51 songs by Bethlehem Tezera