Gubae

የእኔ ጌታ ነው

Yenie Gieta New

ቤተልሔም ተዘራ · ዕድሜዬ በቤትህ ይለቅ

Yenie Gieta New is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Tezera, from the album Edmieyie Bebieteh Yileq.

ሞገስ ፡ የጠገበ ፡ ክብር ፡ የተረፈው ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ ገንዘቡ ፡ የሆነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ሰማይ ፡ ምድሩ ፡ የተገረመበት ለውበቱ ፡ የተነገረለት እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ክብሩ ፡ ሰማያትን ፡ የከደነ ምሥጋናው ፡ በምድር ፡ የተመመ እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) የጌታዎች ፡ ጌታ ፡ የነገሥታት ፡ ጌታ ፡ የኃያላን ፡ ጌታ የአለቆች ፡ ጌታ ፡ የመሪዎች ፡ ጌታ ፡ የብርቱዎች ፡ ጌታ (፪x) እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) አዶናይ ፡ ፀባዖት ፡ ኤልካዶሽ ፡ የሆነው ራሱን ፡ ተማምኖ ፡ አውቆ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ሰማያትን ፡ በስንዝር ፡ የለካ ዓለማትን ፡ በእጆቹ ፡ የያዘው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ከዋክብትን ፡ በሥም ፡ የሚጠራ በቀን ፡ በሌት ፡ ሁሉን ፡ የሚያሰማራ እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) የጌታዎች ፡ ጌታ ፡ የነገሥታት ፡ ጌታ ፡ የኃያላን ፡ ጌታ የአለቆች ፡ ጌታ ፡ የመሪዎች ፡ ጌታ ፡ የብርቱዎች ፡ ጌታ (፪x) እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) ሞገስ ፡ የጠገበ ፡ ክብር ፡ የተረፈው ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ ገንዘቡ ፡ የሆነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ሰማይ ፡ ምድሩ ፡ የተገረመበት ለውበቱ ፡ የተነገረለት እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ክብሩ ፡ ሰማያትን ፡ የከደነ ምሥጋናው ፡ በምድር ፡ የተመመ እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) የጌታዎች ፡ ጌታ ፡ የነገሥታት ፡ ጌታ ፡ የኃያላን ፡ ጌታ የአለቆች ፡ ጌታ ፡ የመሪዎች ፡ ጌታ ፡ የብርቱዎች ፡ ጌታ (፪x) እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) አዶናይ ፡ ፀባዖት ፡ ኤልካዶሽ ፡ የሆነው ራሱን ፡ ተማምኖ ፡ አውቆ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ሰማያትን ፡ በስንዝር ፡ የለካ ዓለማትን ፡ በእጆቹ ፡ የያዘው እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ከዋክብትን ፡ በሥም ፡ የሚጠራ በቀን ፡ በሌት ፡ ሁሉን ፡ የሚያሰማራ እርሱማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) የጌታዎች ፡ ጌታ ፡ የነገሥታት ፡ ጌታ ፡ የኃያላን ፡ ጌታ የአለቆች ፡ ጌታ ፡ የመሪዎች ፡ ጌታ ፡ የብርቱዎች ፡ ጌታ (፪x) እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እርሱማ ፡ እግዚአብሔር (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Tezera

See all 51 songs by Bethlehem Tezera